አንድ ዘራፊ ሰው ቤት ገብቶ ሽጉጥ ደቅኖ ስምሽ ማን ነው?
👱♀እሷ :- አስቴር
🥷ዘራፊው :- የሚስቴ ስም ስለሆነ ምሬሻለሁ
አንተስ ስምህ ማን ነው?
ስሜ ከበደ ነው ግን የሰፈር ሰዎች አስቴር ብለው ነው ሚጠሩኝ😫☹️🥹
👱♀እሷ :- አስቴር
🥷ዘራፊው :- የሚስቴ ስም ስለሆነ ምሬሻለሁ
አንተስ ስምህ ማን ነው?
ስሜ ከበደ ነው ግን የሰፈር ሰዎች አስቴር ብለው ነው ሚጠሩኝ😫☹️🥹