#Paws አዲሰ የሚያሰለች task አምጥተዋል😒
➡️አሰራሩ ወደ Paws minapp በየ 5 ደቂቃ ልዩነት እየገባችሁ መውጣት ነው
1 ጊዜ ስትገቡ 1 ነጥብ ይሰጣችኋል በድጋሚ ከ 5 ደቂቃ በኋላ በመግባት 2ኛ ነጥብ ይሰጣችኋል እንደዛ እያደረጋችሁ 10 ነጥብ ስትደርሱ Claim Option ይከፈታል 🙄

@ETHIO_Tech3