ቅድም ለጥምቀት ሎሚ🍋 ልገዛ ስጠይቅ 15 ብር አላሉኝም...
#ምነው_ሎሚውን_ስወረውረው ቺኳን ጀንጅኖ ይዞልኝ ይመጣል እንዴ😜😂😁
✨መላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ/ም የጥምቀት 👉ከተራ በዓል አደረሳችሁ !
🔥መልካም በዓል!!