Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ልዕለ ሀያሏ አሜሪካ 🇺🇸 #ቢትኮይን እየገዛች ነው። አባት አገር ሩሲያም🇷🇺 እንደዚሁ። ታላቋ #ቻይናም🇨🇳 ቢትኮይንን ማተም(mine ማድረግ) በህግ ከልክላ በጉያዋ ግን ብዙ ቢትኮይኖችን በየዕለቱ እየወሸቀች ትገኛለች። አረብ ኤምሬትሶቹ🇦🇪 ቢትኮይንን ከማከማቸት አልፈው ሁሉንም መንግሳታዊም ሆነ ግላዊ እንቅስቃሴያቸውን ብሎክቼይን ላይ ለመመስረት ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በሉላ ዳ ሲልቫ የምትመራው የደቡብ አሜሪካዋ ብራዚልም🇧🇷 ቢትኮይንን ከመሸመት አልፋ በእለት ከእለት የግብይት እንቅስቃሴዎቿ ስለመጠቀም ማሰብ ከጀመረች ውሎ አድሯል። ከታላላቅ ኢኮኖሚዎች ጨምርልን ካላችሁኝ ካናዳን 🇨🇦 ሌላ ማሳያ አድርገን ማንሳት እንችላለን - በገፍ እየገዛችው ነውና። ሌላውን ትታችሁት ከአንድ የኢትዮጵያ ክልል ስፋት የዘለለ የሌላት ኤልሳልቫዶር 🇸🇻 የጋንግ መናሀሪያነቷ ቀርቶ የቢትኮይን ማዕከል ከሆነች ህዝቦቿም በቢትኮይን መገበያየት ከጀመሩ እነሆ ሁለተኛ አመታችንን ይዘናል።
ይሄንን ሁሉ ሁነት እየተመለከትን አሁንም ግን አንዳንድ የእውቀት ማነስ syndrom የሚያጠቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወዳጆቼ በውስጥም በውጪም ቢትኮይን ስካም ነው ብላችሁ ስትገግሙ 'ጢቆ ጢቆ' ህሊናና የእውቀት እይታን እንኳን ጠብ አላረገባችሁም ነው ወይስ አውቃችሁ እየገገማችሁ ይሆን?!🤔
ብራዳ . . . ወደድንም ጠላንም #Bitcoin and #Crypto as a whole are here to stay in one or another way. ✌️
💚💛❤️