𝐄𝐓 |ነፃ|CRYPTO+


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


𝐖𝐄𝐋𝐄𝐂𝐎𝐌E TO 𝐄𝐓 |ነፃ|CRYPTO+
𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐀𝐋 🌐

🛑 free_internet
🛑 Crypto_currency
🛑 Airdrop
🛑 Technology news
🛑 about Amazing facts

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


ከ100 በላይ የዓለም ቆንጃጅት በሩት ታሪክ አብረው እንባቸውን አፈሰሱ"

ኢትዮጵያዊቷ ቆንጆ ሩት ይርጋለም በታላቁ የዓለም አቀፍ የውበት ውድድር ላይ የሀገሯን ስምና ባንዲራ በኩራት ከፍ አድርጋ በማስጠራት ላይ ትገኛለች።

ሩት ወደ ቬትናም ለሚስ ወርልድ ውድድር ለመጓዝ አንድ ሳምንት ብቻ ሲቀራት ነበር በህይወቷ ውስጥ እጅግ አሰቃቂና ልብ ሰባሪ ነገር የገጠማት። በጣም የምትወዳት ውድ እህቷ ቅዱሳን፣ በቅርብ ጓደኛዋ እና በጓደኛዋ ፍቅረኛ አማካኝነት እጅግ በሚዘግንን ሁኔታ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሞባት ህይወቷ አልፏል። ይህንን ሊታሰብ የማይችል ከባድ የሀዘን እዳና የልብ ስብርባሪ ተሸክማ ነው ሩት ሀገሯን ለመወከል መድረክ ላይ የቆመችው።

ይህን አሰቃቂ ታሪኳንና የደረሰባትን መራራ ሀዘን በመድረኩ ላይ ከ100 በላይ ለሚሆኑ የዓለም ቆንጃጅትና ታዳሚዎች ልብ በሚነካ ንግግሯ ስታጋራ፣ ታሪኳን ያደመጡት የዓለም ቆንጃጅት በሙሉ ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው አብረዋት በእንባ ተራጭተዋል፤ መድረኩም በሙሉ በለቅሶና በሀዘን ተሞልቷል።

ሩት እንባዋን መቆጣጠር አቅቷት ስታለቅስ፣ የየሀገራቱ ተወካዮችና ታዳሚዎቹ በሙሉ ከመቀመጫቸው ተነስተው በእንባ ታጥበው በታላቅ ጭብጨባ ብርታቷንና ጥንካሬዋን አደንቀውላታል።

"በቅርብ ሰው እንዲህ ያለ አሰቃቂና ከባድ የሀዘን ጭንቅ ደርሶባት፣ የልቧን ቁስል ችላ ሀገሯንና ህዝቧን ለማስጠራት በጽናት መቆሟ ከወዲሁ ትልቅ አሸናፊ ያደርጋታል!" ሲሉ በርካታ ታዳሚዎች በለቅሶ አድናቆታቸውን ገልጸዋል። ሩት ንግግሯን ስታጠናቅቅ ለሞተችው እህቷ የላከችው "ቅዱሳን እወድሻለሁ..." የሚለው ልብ የሚነካ ቃል የብዙዎችን እንባ አፍስሷል።
ይህንን የፅናትና የጥንካሬ ምሳሌ የሆነችውን እህታችንን ደግፈን እስከ መጨረሻው አሸናፊ ለማድረግ ሁላችንም ድምፅ እንስጣት!


🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

🌐በWEBSITE  ለማየት

🌐https://eaes.edu.et/ ✅ 
🌐https://result.neaea.gov.et
🌐https://result.eaes.et

ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል.


DAILY TG PACKAGE🇪🇬.ehi
33.0Кб
DAILY TG PACKAGE🇬🇧.ehi
33.9Кб
DAILY TG PACKAGE🇩🇪.ehi
33.7Кб
📱TELEGRAM PACKAGE FILES📱

💎ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው
💎ፍጥነት አይገልፀውም
💎መቆራረጥ የለ

🤩
HTTP INJECTOR APK🤩

📱📱📱📱📱📱 ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ


በETFC 2 Cage ውስጥ የተፈጠረው «የእንቁላል እና የመተት» አወዛጋቢ ውዝግብ

አዲስ አበባ — በነሐሴ 21 ቀን ሊካሄድ አራት ቀናት ብቻ በሚቀሩበት በአሁኑ ወቅት፣ ታዋቂው የኢትዮጵያ ሚክስድ ማርሻል አርትስ (MMA) ተወዳዳሪ ሴዶ ማርሻል ከሚጠበቀው የETFC 2 ግጥሚያ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታወቀ።

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሰራጨው የቪዲዮ መግለጫ፣ ሴዶ የለበሰውን የETFC ስፖንሰርሺፕ ማሊያ አውልቆ በመጣል ከባላጋራው ጋር Cage (ኬጅ) ውስጥ እንደማይገባ ገልጿል።

ሴዶ ለውሳኔው እንደ ምክንያት ያቀረበው ተቃዋሚው «በእንቁላል አማካኝነት ድግምት እና መተት» ፈጽሞብኛል የሚል ሲሆን፣

"ውድድሩ የቀረው 4 ቀን ነው የቀረው፤ ነገር ግን እኔ አልወዳደርም። እንቁላሉን አስጠይቄበታለሁ—ድግምት እና መተት ተሰርቶበታል። ከዚህ በኋላ ከዚህ ሰው ጋር አልጫወትም። ትኬት የገዛችሁ ወይም ስፖንሰር ያደረጋችሁ ከፈለጋችሁ ሌላ ተደባዳቢ ከውጭ አምጡልኝ፤ ከእሱ ጋር ግን በፍጹም አልገባም!"

የውድድሩ አዘጋጆች በጉዳዩ ላይ ያሉት ነገር ባይኖርም፣
የስፖርቱ አፍቃሪዎች ግን አቋሙን አልተቀበሉትም።

ብዙዎች "ሴዶ እምቢ ቢልም፣ ተጎትቶ Cage ውስጥ መግባት አለበት"

እንዲሁም "እንቁላሉን በልተህም ቢሆን Cage ውስጥ ትገባለህ!"በማለት አስተያየታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

🥊 🥊😎

ጉርሻ page


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቤተሰብ ላይካቹ ይበቃኛል😂😭

SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


sry ጊቫዌ ተከንስሏል 🙌

SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


FAST TELEGRAM PACK ¹.ehi
23.6Кб
FAST TELEGRAM PACK ².ehi
23.3Кб
FAST TELEGRAM PACK ³.ehi
22.3Кб
🔥 Http Injector app🔥

✅ Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉም social midea መጠቀም ትችላላቹ 🔥
💻 በጣም ፈጣን ፋይል ነው⚡️


🟢 Rᴇᴀᴄt አይረሳ ፋም 🙏 🔥

SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


5 dekeka yekeral 20 like kalmola givawe yekeral🙌


React ይደረግ ቤተሰብ 20 like ከገባ Givaዌ ይኖራል::

SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


ጊቫዌ Time🙌 ዝግጁ 3:15 ላይ ይመቻቹ👍

SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው።

በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል።

​የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል።
​ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው።

Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል።

የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።


Windows 11 የራሱን "Task Manager" በ AI የመቆጣጠር ሙከራ ጀመረ 💻
ኮምፒውተራችሁ ሲዚግይ ወይም ሲጨናነቅ የትኛው አፕሊኬሽን ሃይል እየጨረሰ እንደሆነ ለይቶ አውቶማቲክ በሆነ መንገድ እንዲያስተካክል የሚያስችል የ AI ረዳት በስተጀርባ ተካቷል።


SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


Tg package ☔︎.ehi
9.6Кб
Tg package ☕︎.ehi
9.6Кб
Tg package ☘︎.ehi
10.7Кб
Tg package ♪♪.ehi
10.7Кб
☞︎︎︎Telegram Package☜︎︎︎


♻️ Automatic የሚለውን ነክታቹ በተመቻቹ Server እየቀያየራቹ ፈታ በሉ ✌️

➪ Connect ካረጋቹ በኋላ Time Add ማድረግ አትርሱ

𝗘𝘅𝗽𝗶𝗿𝗲 𝗗𝗮𝘁𝗲 ➜ 7 Day♻️

በ Http injector App

እዚህ ድረስ መተሀል በል React አድርግ🫵🔥🔥


SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA


DAILY TG PACKAGE🇬🇧.ehi
33.4Кб
DAILY TG PACKAGE🇩🇪.ehi
34.0Кб
DAILY TG PACKAGE🇪🇬.ehi
33.4Кб
📱TELEGRAM PACKAGE FILES📱

💎ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው
💎ፍጥነት አይገልፀውም
💎መቆራረጥ የለ

🤩
HTTP INJECTOR APK🤩

📱📱📱📱📱📱 ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ


Tiktok Package ³⁶.ehi
15.7Кб
Tiktok Package ³⁷.ehi
14.8Кб
Tiktok Package ³⁸.ehi
16.2Кб
Tiktok Package ³⁹.ehi
16.1Кб
Tiktok Package ⁴⁰.ehi
15.3Кб
የ'Tiktok Package ገዝታችሁ ሁሉንም App ለመጠቀም

App ➔ Http Injector

Expired Date ➔ 7 Day
​"Fast VPN to run your Crypto Airdrops and Bots smoothly! 🚀💰 #TON #BNB"


SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA

Показано 16 последних публикаций.