ዜና ቼልሲ ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

የመወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል
👉 @ETHIO_CFC 👈

ለአስተያየት : @N_A_O_L_I_S_M 👨‍💻
: @ET_ZENA_CHELSEA_BOT

በኢትዮጵያ | 2016 ዓ.ም ተከፈተ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Wave boy
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇


Репост из: Wave boy 2
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ሰበር:

  በቀጣይ 35ኛ ሳምንት በሚኖረን  የፕሪሚየር  ሊግ ጨዋታ በሜዳችን ለሊቨርፑል guard of honour የምንሰጥ ይሆናል 😭😭

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ጣፋጭ ድል ጣፋጭ 3 ነጥብ!💙⚔️

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


Win or die

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር ቼልሲ ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግብ ኒኮላስ ጃክሰን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ሰማያዊዎቹ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ደረጃቸውን ወደ አራት አሻሽለዋል።

የሊግ ደረጃው

4️⃣ ቼልሲ :- 60 ነጥብ


ቀጣይ መርሐግብር ?

እሁድ - ቼልሲ ከ ሊቨርፑል

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                         ⏰ ተጠናቀቀ

                   ቼልሲ 1-0 ኤቨርተን
              #ጃክሰን 27'⚽️

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የቅድመ-ኤቨርተን ጋዜጣዊ መግለጫ - ክፍል 3/3፡


◆ ኤንዞ ማሬስካ ቼልሲ ለቻምፒየንስ ሊግ ብቁ ካልሆነ ሽንፈት እንደሚገጥመው ተናግሯል፡ "ለዚህ መልስ ለጥቂት ጊዜ መልስ ሰጥቻለሁ ካለፉት ሁለት አመታት ጋር ሲነጻጸር ሽንፈት አይደለም ባለፉት ሁለት አመታት ቼልሲ ስንት ጊዜ በዩሲኤል ተካቷል?ስንት?ዜሮ እዚያ መጨረስ እንደምንፈልግ ምንም ጥርጥር የለውም።

◆ ኤንዞ ማሬስካ: "ዛሬ ከሰአት በኋላ የምቀመጥባቸው ጥቂት ቦታዎችን ሊያሳዩኝ ነው, ከዚያ መወሰን እችላለሁ. ለማክበር በደመ ነፍስ ነበር, በዚያ ቅጽበት ትንሽ ተጨማሪ ማሰብ አለብኝ. አዝናለሁ ምክንያቱም ነገ እዚያ [መስመር ላይ] መሆን እፈልጋለሁ

◆ ኤንዞ ማሬስካ: " በግሌ በጣም ደስተኛ ነኝ (በመጀመሪያዎቹ 50 ጨዋታዎች) ብዙ ነገሮችን እማራለሁ. በየሶስት ቀናት ለመጫወት, የተለያዩ ውድድሮችን ለመጫወት, የመማር ጉዞ ነበር. አንዳንድ መጥፎ ጊዜያት, አንዳንድ ጥሩ ጊዜያት ነበሩን. እኛ የራዕዩ መጀመሪያ ላይ ነን. "

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የቅድመ-ኤቨርተን ጋዜጣዊ መግለጫ - ክፍል 2/3፡

◆ ኤንዞ ማሬስካ: "Marc [Guiu] ቅርብ ነው አንድ ወይም ሁለት ሳምንታት ለመጨረሻው የውድድር ዘመን ከእኛ ጋር እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን

▲ ኤንዞ ማሬስካ በሮሚዮ ላቪያ፡ "እሱ ፉልሃም ከ ቤንች ላይ ነበር፣ ተመልሶ ልምምዱን አድርጓል። ከሮሜዮ ጋር ከሪሴ ጋር ተመሳሳይ ነገር እየሞከርን ነው። ደረጃ በደረጃ ልንጠቀምባቸው ይገባል።"

◆ ኤንዞ ማሬስካ: "ይህ የውድድር ዘመን ካለፉት ሁለቱ ጋር ሲወዳደር ጥሩ የውድድር ዘመን ነው ስንል 5ቱን ለመጨረስ አንሞክርም ማለት አይደለም:: ኢላማችን ነው:: ኢላማችን ሻምፒዮንስ ሊግ ነው:: በትክክለኛው መንገድ ለመጨረስ እንሞክራለን::"

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የቅድመ-ኤቨርተን ጋዜጣዊ መግለጫ - ክፍል 1/3፡

◆ ኤንዞ ማሬስካ በጃሚ ቫርዲ ላይ፡ "በእርግጠኝነት [ለሌስተር እና ፕሪሚየር ሊግ ናፍቆት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም) የጉዞዬን ክፍል ከጃሚ ጋር በመካፈሌ ኩራት ይሰማኛል፡ ሁሌም እንግሊዝ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቦታ ካለፉት 25 አመታት ዘጠኝ ምርጥ ዘጠኞች እንደ አንዱ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።"

◆ ኤንዞ ማሬስካ: "ትላንትና ከጄሚ (ቫርዲ) ጋር የተነጋገርኩት... ስለ ቼልሲ ሳይሆን እግር ኳስ እሱን የመሰሉ ሰዎች ያስፈልገዋል ብያለሁ::"

◆ ኤንዞ ማሬስካ: "ማሎ ተጎድቷል ነገር ግን አስፈላጊ አይመስልም. እሱ ቀድሞውኑ እየሮጠ እና ውጭ ነገሮችን እየሰራ ነው, ነገር ግን ለነገ አይሰለፍም. ለቀጣዩ ተስፋ እናደርጋለን. ማርክ ጊዩ እና አሮን አንሴልሚኖ አይወጡም. የተቀሩት ሁሉም ጤናማ ናቸው."

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


#ቀጣይ_ጨዋታ/#Next_Match

34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

     ቼልሲ ከ ኤቨርተን

📆 የጨዋታ ቀን :- ቅዳሜ (ነገ)

⏰ የጨዋታ ሰዓት :- 08:30

🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ስታምፎርድ ብሪጅ

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ይህንን ያውቁ ኖሯል :

42ተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቢል ክሊንቶን ቀንደኛ የቸልሲ ደጋፊ እንደነበሩ ::

በጣም ቼልሲን ከመውደዳቸው የተነሳ በሥራ ምክንያት ወደ እንግሊዝ በሚሄዱበት አጋጣሚ ስታምፎርድ ብሪጅን ይጎበኙ ነበር ::

በዚህ ብቻም አላበቁም የሚወዷትን ሴት ልጅ ስምም ቼልሲ ብለው እስከማውጣት ደርሰዋል 🥹::

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ኒኮ ጃክሰን ከ ፈረንጆቹ ጃንዋሪ ጀምሮ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ የጎል ሙከራ አድርጎ ጎል ማስቆጠር ያልቻለ ብቸኛው ተጫዋች (27) 😔

🔗 StatMuse

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


እንዲሁም የቀድሞ ብራዚላዊው የኋላ ደጀናችን ዴቪድ ልዊዝ ልደት ነው ።

መልካም ልደት ደመኛው 💙🎂

#38

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የቀድሞው የቼልሲ የመሀል ሜዳ ናይጄሪያዊው ኮከብ ተጫዋች ዛሬ ልደቱ ነው።

ጆን በቼልሲ 11 አመታት የቆየ ተጫዋች ነው እናም ድንቅ እሚባሉ አመታትን አሳልፏል ከቼልሲ ሌጀንዶች ውስጥም ነው ።

መልካም ልደት ጆን 💙🎂🎂

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


እውን ክለባችን የ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ሚያረጋግጥ ይመስላችኋል ??

Comment 👇

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል📊

ክለባችን #6 😭

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የቼልሲው ግብ ጠባቂ ሮበርት ሳንቼዝ በትላንትናው ዕለት ለክለቡ 50ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል ።


Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


2025 ከገባ ቡሀላ የትኛውም ተጫዋች እንደ ኤንዞ ከክፍት ጨዋታ ብዙ እድል የፈጠረ የለም [30]

magnifico 🧚

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


The Real One REMONTADAAAAAA 😍


FT ፉልሀም 1-2 ቼልሲ

Показано 20 последних публикаций.