🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች
🚩#Part_1
🖥Trading ምንድን ነው❓
🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።
Trading ማለት በኢኮኖሚ ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆነ የንብረት ግዢና ሽያጭ ሂደት ነው። ለምሳሌ ከሱቅ የሆነ እቃ ስትገዙ ወይም አንድን እቃ በሌላ እቃ ስንቀይር Trade እያደረግን ነው ማለት ነው። ለዚህም እጅግ በርካታ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ።
✅️በአጭሩ አንድን ነገር በሌላ ነገር የምትለዋወጡበት ማንኛውም እንቅስቃሴ Trading ነው። ይህ መርህ በፋይናንስ ገበያ ውስጥም ይሠራል። እንደ Stocks/አክሲዮን፣ Bonds/ቦንድ፣ Forex Pairs/የውጭ ምንዛሬ እና Cryptocurrencies/ክሪፕቶ ምንዛሬ ያሉ የፋይናንስ ንብረቶችን Trade ማድረግ ይቻላል ።
🙂 ለTrading Complete beginner ከሆናችሁ በቀጣይ ቀናት በደምብ Detail ነገሮችን አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።
በተቻላችሁ ትኩረት ሰታችሁ ከተከታተላችሁ ብዙ ነገር ትጠቀማላችሁ ። አንድ Notebook (ማስታወሻ የምቲዙበት ደብተር አዘጋጅታችሁ ይጠቅመኛል የምትሉትን ነገር እየፃፋችሁ የ Trading እውቀታችሁን ይበልጥ ከፍ አርጋችሁ ከCrypto Airdrop ከምታገኙት ገንዘብ በላይ እራሳችሁን የምትለውጡበትን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው ።