𝗘𝗻𝗱𝗿𝗲 𝗷𝗼𝗯𝘀 Info


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


ለአንዳንድ መረጃ @Endre24 ላይ አናግሩኝ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций




በእንደዚህ CV ማሠራት የምትፈልጉ አናግሩኝ !

➠Inbox : @Endre24

●በ200 ብር ብቻ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs
📚JOIN: 
@Endre_Jobs


CV እና Application Letter እናዘጋጃለን!

ለተመራቂ ተማሪዋች በሙሉ የእርስዎን ችሎታ እና ልምድ የሚያጎላ ፕሮፌሽናል CV እንሰራለን።

-Application Letter
-Professional CV
- Tailored CV writing
- Formatting and design
- Review and feedback

እንዲሰራሎት:
▫️በ
ተለግራም @ENDRE24 አናግሩኝ !
✴️ CONTACT US HERE:
@Endre24


Application Letter በእንደዚህ ማሠራት የምትፈልጉ አናግሩኝ !

➠Inbox : @Endre24

●በ200 ብር ብቻ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs
📚JOIN: 
@Endre_Jobs


በእንደዚህ CV ማሠራት የምትፈልጉ አናግሩኝ !

➠Inbox : @Endre24

●በ200 ብር ብቻ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs
📚JOIN: 
@Endre_Jobs


በእንደዚህ CV ማሠራት የምትፈልጉ አናግሩኝ !

➠Inbox : @Endre24

●በ200 ብር ብቻ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs
📚JOIN: 
@Endre_Jobs


1. የአሰሪዎችን ትኩረት መሳብ፡- በደንብ የተጻፈ CV ከሌሎች የስራ አመልካቾች ለይተህ እንድትወጣ እና የአሰሪዎችን ትኩረት እንድትስብ ይረዳሃል።

2. ጥንካሬዎችዎን ማድመቅ፡- በሚገባ የተጻፈ ሲቪ የእርስዎን ጥንካሬዎች እና ስኬቶችን ሊያጎላ ይችላል፣ ይህም እርስዎ ለስራው ትክክለኛ እጩ መሆንዎን ለአሰሪዎች ለማሳየት ይረዳል።

3. በራስ መተማመንን ማጎልበት፡- ጠንካራ ሲቪ በራስዎ ችሎታ እና ብቃቶች ላይ እምነት ለመፍጠርም ይረዳል።

4. ጥሩ የመጀመሪያ እይታ መፍጠር፡- ሲቪዎ ብዙውን ጊዜ ከስራ ቀጣሪ ጋር የሚገናኙበት የመጀመሪያ ነጥብ ስለሆነ ጥሩ የመጀመሪያ እይታ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

5. ቃለ መጠይቅ የማግኘት እድሎችዎን ማሻሻል፡- ጠንካራ ሲቪ ቃለ መጠይቅ የማግኘት እድሎዎን ከፍ ሊያደርግ ይችላል ይህም ሚናው አስፈላጊው ብቃቶች እና ልምድ እንዳሎት ያሳያል።

⭐️CV ማሠራት የሚትፈልጉ👇

●Inbox
@Endre24
●call 0
972688586
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:   @Endre_J
obs
📚JOIN:  @Endre_Jobs


● ይቀጥላል ቤተሰብ ለተመራቂ ተማሪዎች እንድሁም ለስራ ፈላግዎች ሼር አድርጉ 🙏 እንድሁም ደግሞ በReaction/Like አበረታቱኝ 😘

መልካም ምሽት🔥


● Fresher’s job interview ለጀማሪ የቅጥር ጥያቄዎች ና መልሶቻቸዉ


1. Tell me about yourself?
2. Why should we hire you?
3. What is your strengths/weakness?
4. What is your expectation from this job?
5. What motivates you to do a good job?
6. What do you know about our company?
7. Would you lie for the company?
8. What is your long-term goal?
9. Where do you see yourself after five years from now?
10. What is your salary expectation?

#answer

1. good morning and thank you for giving
me this opportunity to introduce myself.
Then tell them your name, born place, profession, about internship or other experience, training and hobbies.

2. Four reason: am very aggressive and focused person who likes to overcome challenges.
Am a team player with good knowledge on my profession.
Am looking for a long term career with your organization.
I feel that the role and exposure to knowledge which your company will provide me is totally in line with my expectations and interests.

3. Strength: energetic, inventive, generous, caring, helpful
Weakness: self involved, restless, self-absorbed

4. Learning new things over the period.
Good exposure to client communication and obviously a good pay that justify my role and skills.

5. self –motivation (I don’t rely on someone to motivate me)
Passionate about something

6. Company products/services
Vision and mission

7.no, I won’t: it is against my personal ethics.
B
ut there must be a way to express in better way.
People who lie has to suffer at the end.

8. lives a happy life and grows in a company to senior position.

9. i see myself as becoming more skilled, more efficient, and more professional, better person and at higher position in the company that would never loose me at any cost. I want to devote the next few years learning new skills, taking up challenging jobs and putting in my hard work to grow, etc…

10. Money is never a priority over knowledge and the role you would offer me.

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:   @Endre_Jobs
📚JOIN:  @Endre_Jobs


Professional Modern CV Resume_20241027_155637_0000.png
476.7Кб
✅ሰላም Family Online Apply ለማድረግ በእንደዚህ CV ማሠራት የምትፈልጉ አናግሩኝ !

➠Inbox : @Endre24

●በ200 ብር ብቻ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs
📚JOIN: 
@Endre_Jobs


HEY FAMILY እንዴት ናችሁ ? ጠፋሁ አይደል በጣም Sorry, በአንዳንድ ምክንያቶች ትንሽ Busy ሆኘ ነዉ : ከዚህ በኋላ አልጠፋም 🖐 እንቀጥላለን ⭐️⭐️⭐️


🎯Family እንዴት ቆያችሁ ዛሬ አንድ ምክር ይዤላችሁ መጥችያለሁ !

▶ስራ ያላችሁም የለላችሁም ብትሰሩ ያዋጣችኋል በዬ ያሰብኩትን ስለ Airdrop ላጫውታችሁ ' Notcoin , Dogs , Avacoin እና ለሎች !

🪀እኔ መጀመሪያ በጣም ተሸዉጅያለሁ ብዙ ልጆች በair drop ብዙ ብር ሰርተዋሉ ያ ማለት ሁሉም እዉነት ነዉ ማለት አይደለም !

➳Notcoin እንብ ብዬ ብዙ ልጆች ሰርተዉ በጣም ተጠቃሚ ሆነዋል እኔም ከዚያ በኋላ መስራት ጀመርኩ እኔም አርፍ ብር ሰርችያለሁ !

➳ከAvacoin 5000 ብር እንድሁም እየቀለድኩ ሰርቼ ከDog 7800 ብር ዛሬ ወጭ አድርግያለሁ እና ምን ለማለት ፈልገ ነዉ ምንም የማያለፋ ነገር ስለሆነ በስልካችሁ አርፍ ብር ማግኘት ትችላላችሁ ። ስለዝህ አሁንም በጣም ተስፋ የተጣለበት Airdrop
@Major ነዉ ያልጀመራችሁ ጀምሩ በቅርቡ List ይደረጋል ። ማነኛውም ጥያቄ ካላችሁ በዉስጥ መስመር ማዉራት እንችላለን @Endre24

አመሠግና
ለሁ🙏
♨️Endre jo
bs info center !
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:   @Endre_Jobs
📚JOIN:  @En
dre_Jobs


Family ጠፋሁ አይደል በጣም ይቅርታ ከዚህ በኋላ በአድስ ነገር እመጣለሁ !🤗


#የስራ_ማስታወቂያ

▶ Mobile Application የሚሰሩ Professional የሆኑ ልጆችን እፈልጋለሁ !

ልምድ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ።

➺ Kotlin
➺Java
➺Html
➺Web devt
እና ሌሎችም የሚችሉ

#ማሳሰቢያ

▣Portfolio እፈልጋለሁ

I need two professionals
Disciplined, dedicated and expert
They will be hired permanently

✅Contact @Endre24  ወይም በስልክ 0972688586 መደወል ትችላላችሁ !


Accounting All chapter by Misalr (professere).pdf
2.6Мб
🔰 'Accounting All chapter by Misalr (professere)

🔰ለAccounting ተማሪ ምርጥ መጽሐፍ !


🔰Accounting
🔰Management

እና ለሌሎች Social Department !!

♨️Endre jobs info center !
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:   @Endre_Jobs
📚JOIN:  @Endre_Jobs


🔰Family እንዴት ቆያችሁ የቻናላችን መወያያ ግሩፕ Create ተደርጓል መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ እንድሁም የተለያዩ ሀሳቦችን ማንሳት ትችላላችሁ 🤝 የግሩፕ Link 👇

@Endre_Jobs_Group
@Endre_Jobs_Group


🤗ዉዶች ወደተለያዩ ግሩፕ እንድሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን ደግሞ በ Reaction አበረታቱን😘


የወጋገን ባንክ ጥያቄ (1).pdf
426.0Кб
የወጋገን ባንክ ጥያቄ.pdf

👏ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ 🙌

📚WOGAGEN  BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS

📚በ Endrias ( @ENDRE24 )የተቀነባበረ.

🕵️‍♀️የወጋገን ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

➝ #SHARE ይቀጥላል .......

♨️Endre jobs info center!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📚JOIN:   @Endre_Jobs
📚JOIN:  @Endre_Jobs


ስኬቱ ላይ ድረስ ወይም መንገዱ ላይ ሙት

መተኛቱ፣ ማማረሩ፣ ስልክ ላይ ተጥደህ ማምሸቱ
      TikTok
      YouTube
      Instagram
      Telegram
ያለ እረፍት ጊዜ ሰቶ በፍቃድህ መታሰሩ ፣ ሰው ማማቱ፣ ና ወደ ተባልከው መሮጡ፣ ጠዋት አብዝተህ መተኛቱ ይቅርብህ እና እስኪ ለ ፪፫ ቀን ብቻ እነዛን የሞቱ ድርጊቶች በእነዚህ ተካቸው
ከዛ ለውጥህን እየው ማን እንደሆንክም ለራስህ ንገረው

•ጠዋት ከመተኛት   -   •ስፖርት ስራ
•ከ porn*   -   •መፅሀፍ አንብብ
•ብዙ ከማውራት   -   •ዝምታን ምረጥ
•ስልክ ከማብዛት  -   •እረፍት አድርግ
•ሁል ግዜ ከቀልድ  -   •ቁም ነገር አውራ
•ሁል ግዜ ከእሺ   -   •ይቅርብኝ በል

እነዛን በዚህ ቀይራቸው ከዛ እመነኝ ተአምር ታያለህ።

በል ተነስ ጀምር

♨️Endre jobs info center!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:  
@Endre_Jobs_Info_Center
📚JOIN:  @Endre_Jobs_I
nfo_Center


የአዋሽ ባንክ ጥያቄ.pdf
1.0Мб
የአዋሽ ባንክ ጥያቄ.pdf

👏ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ 🙌

📚AWASH BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS

📚በ Endrias ( @ENDRE24 )የተቀነባበረ.

🕵️‍♀️አዋሽ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

➝ #SHARE ይቀጥላል .......

♨️Endre jobs info center!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📚JOIN:   @Endre_Jobs_Info_Center
📚JOIN:  @Endre_Jobs_Info_Center

Показано 20 последних публикаций.

372

подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале