አይሁዳውያን በታልሙዳቸው ላይ፦ "ከአይሁድ ሕዝብ አንድን ነፍስ የሚያጠፋ፣ (ማለትም አንድን አይሁዳዊ የሚገድል)፣ አናቅፅት ዓለምን በሙሉ እንዳጠፋ አድርጎ ገልፆታል"ብለው በዚህም ብቻም ሳያበቁ አክለውም፦ "በአንጻሩ፣ ማንም ሰው ከአይሁድ ሕዝብ አንድን ነፍስ የሚደግፍ፣ ጥቅሱ መላውን ዓለም የደገፈ ያህል ክብርን ይሰጠዋል።" ሲሉ ከዚህ በፊት በመለኮታዊ መፅሀፍቶቻቸውእንደተነገራቸው ይጠቅሳሉ! ይሁን እንጂ አላህ(ሱወ) በመለኮታው ቃሉ፦ "በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን፡፡"ሲል ነግሮናል
አይሁዳውያን አንድ አይሁድን መግደል የአለምን ህዝብ እንደ መግደል አንዲትን የአይሁድ ነፍስን መታደግ ደሞ የአለምን ህዝብ እንደ መታደግ እንደሆነ ቢናገሩም ጌታ አላህ ግን በቁርአን ላይ እንደገለፀልን ነግሯቸው የነበረው በአይሁድ ነፍስ ላይ ብቻ የሚገድብ ሳይሆን የትኛውንም ነፍስ ያማከለ መሆኑን በመንገር ቅጥፈታቸውን አጋልጦባቸዋል!
"በንግግርም ከአላህ ይበልጥ እውነተኛ ማነው?"
ታልሙድን ለማግኘት፦{https://www.sefaria.org/Sanhedrin.37a.13?ven=William_Davidson_Edition_-_English&lang=bi]