እኔ ሙብተዲዕ ያልኩትን ተቀብለህ ካላስተጋባህ በቀር አንተም ከነሱ ተለይተህ አትታይም የሚል አመለካከት ማቆጥቆጡን እያየን ነው።
አባባላቸው ከኛ ግልምጫና ፍረጃ ለመዳን ያላችሁ አንድ አማራጭ ስሜታችን ላይ ተመስረታቹ የምናልችሁን ሁሉ በቢድዓ መፍረጅ ብቻ ነው የሚል ነው።
ይህ አመለካከት በመሰረቱ ፅንፈኛ ነው። አደገኛ መዘዝ ይዞ ሳይመጣ ሁሉም ባለው አቅም ሊታገለው ይገባል።
https://t.me/Eslamicfreedomm