የ Zoo 5000$ ያለበት ዋሌት ጨዋታው ምንድነው ?
- በቀን 2 Riddle ቻናላቸው ላይ እየፖሰቱ ይገኛሉ
ያው እንደምታውቁት ዋሌት Seed phrase በ 12 እና በ 24 የቃላት ዝርዝር የተዋቀረ ቁልፍ ነው
ታድያ Zoo የ 12 ቃላት እና 5000$ የያዘውን ዋሌት ለመሸለም ተዘጋጅተዋል ታድያ እንዴት ነው የምንሳተፈው?
ከ 12 Seed phrase Key ውስጥ እስከ አሁን ሶስቱ ይፋ ሆኗል
Flame
Forum
Kitchen
እስከ 11ኛው ቃላት ድረስ ከሄደ በኃላ የመጨረሻው 12ኛ Riddle ከበድ እንደሚል ይጠበቃል!
ታዲያ እንዴት እንሳተፍ -
እስከ 11ኛው ቃላት ያለውን መዝግበን መያዝ! 12ኛው ላይ ሲደርስ ነው የሁሉም ተሳትፎ የሚጠበቀው...
1. EVM wallet ማዘጋጀት ልክ እንደ Metamask, rubby wallet የመሳሰሉ ዋሌት ማዘጋጀት
የምመክራችሁ Metamask እንድትጠቀሙ ነው-
2. አዲስ Wallet ልትከፍቱ ስትሉ Create a new wallet እና Import your wallet የሚል ታገኛላችሁ የራሳችሁን ለመክፈት ስለሆነ Create a new wallet የሚለውን በመንካት ክፈቱ
3. ታድያ የ 12ኛ ቃል ፍቺ ቀን ሲደርስ ቅድም Create ያደርጋችሁትን Wallet Address copy በማድረግ ይዙት - እዛው ላይ አዲስ wallet ለመጨመር ከላይ ቀስት ምልክቷን በመጫን አዲስ ለመክፈት ሞክሩ (ልክ እንደ Ton keeper)
Create a new wallet እና Import your wallet የሚል ታገኛላችሁ ከዛ ውጥ Import your wallet የሚለውን ስትነኩ ባለ 12 word seed phrase አስገቡ ይላቿል ታድያ 11ንዱንም በቅደም ተከተል በማስገባት 12ኛ ፖስት እድኪደረግ ከዋሌት ሳትወጡ ጠብቁ
መጨረሻ ላይ የሚለቀቀውን Riddle መልስ ቶሎ ከፈታችሁት 12ኛው ላይ ፃፉት እና Import አድርጉት
ስትገቡ 5000$ ከታያችሁ ቶሎ ቅድም Copy ያደረጋችሁትን address በማስገባት ሳትቀደሙ 5000 ዶላሩን አስተላልፉ
Zoo ወደ ሌላ ዋሌት እንድታስተላልፉ Fee ስላስተካከለ ችግር አያመጣባችሁም
ባለ 24 ቃላት ዝርዝር የመሆን እድልም ስላለው አጣርተን የምናሳውቅ ይሆናል
መልካም እድል
Share ➽
@ETHIO_CRYPTOShare ➽
@ETHIO_CRYPTO