ኡጋንዳ የሕዝብ ማመላለሽ ተሽከርካሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ አገደች
************************************************
በመዲናዋ ካምፓላ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩት በሕዝብ ትራንስፖርት ላይ የሚሰሩ ሰዎች በፖለቲከኞች ዘንድ ከፍ ያለ ተሰሚነት ያላቸው ሲሆን፤ ፕሬዝዳንቱ በእነሱ ላይ ብዙ ጊዜ እገዳ ላለመጣል ጥንቃቄ ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ምናልባትም የጣሉት እገዳ ለሁለት ሳምንታት ብቻ መሆኑ ከሚያደርጉት ጥንቃቄ የተነሳ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።
bbc
@EthioBini @EthioBini_bot