#HAWASSA #Yanet#Dr.Girma_Ababi
በሐዋሳ ከተማ የሚገኘው የያኔት ሆስፒታል ባለቤት ያላቸውን የፅኑ ህሙማን ማገገሚያ ማዕከል ለኮሮና ቫይረስ ለይቶ ማቆያና ህክምና መስጫ እንዲያገለግል ለከተማ አስተዳደሩ አስረከቡ።
የሆስፒታሉ ባለቤት ዶክተር ግርማ አባቢ ማዕከሉን ዛሬ ለከተማው አስተዳደር ባስረከቡበት ወቅት ማዕከሉን ለፅኑ ህሙማን ይጠቀሙበት እንደነበርና 80 አልጋዎች እንዳሉት ገልጸዋል፡፡
ቫይረሱ እንደ ሀገር ሊያስከትል የሚችለው ቀውስ አሳሳቢ መሆኑን ከግምት በማስገባት ለኮሮና ቫይረስ ለይቶ ማቆያና ህክምና መስጫ እንዲያገለግል ማስረከባቸውን ተናግረዋል።
@EthioBini @EthioBini_bot