አሁን ላይ በ10 ሽህ የሚቆጠር የዩኒቨርስቲ ሌክቸረሮች ከስራ ነጻ ናቸዉ፡፡
በመሆኑም ያላቸዉን እዉቀት በመጠቀም ለምሳሌ የምርምር ስራ መስራት፤ ሰርቪላንስ ማድረግ፤ ማህበረሰቡን ማስተማር፤ ሳይንሳዊ የሆኑ ዉጤቶችን እየሰበሰቡ መተርጎም እና ወደ እኛ ኮንቴክስት መለወጥ እና የመሳሰሉ ስራዎችን መስራት አለባቸዉ፡፡
ኦቨርሎድ፤ ኤክስቴንሽን ምናምን የምትሉት ነገር አሁን ላይ አይኖርም፡፡ በመሆኑም የዩኒቨርስቲ ሙሁራን ህብረተሰቡን ከኮሮና ለመከላከል የሚደረገዉን ጥረት በመቀላቀል መሳተፍ ያስፈልጋል፡፡
ሁሌ ጎስጉሱኝ/ቀስቅሱኝ አያስፈልግም አንዳነዴ ከምትኖሩበት professional bubel ወጥታችሁ ህብረተሰቡን ማገዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ሀገሪቱም ለተማሪዎች የተደረገዉን ጥሪ ለዩኒቨርስቲ ሙሁራንም ማድረግ አለባት፡፡
miky
@EthioBini_bot @EthioBini