በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያለው የኦክስጅን መመርመሪያ ማሽን አንድ ብቻ ነው። ኮሮናን ማከም ፈፅሞ አንችልም።
.
በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ የሳንባ ጉዳት (ARDS) ያለባቸውን ለማከም እና ለመከታተል ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና መሳሪያዎች ውስጥ በደም ውስጥ ያለውን የኦክስጅን መጠን መለኪያ ማሽኖች ናቸው። አንደኛው መሳሪያ በጣታችን ላይ የሚንጠለጠል PULSE OXYMETER ሲሆን ሁለተኛው የደም መመርመሪ መሣሪያ Arterial Blood Gas Analysis (ABG) ማሽን ይባላል።
አንደኛው መሣሪያ ለእያንዳንዱ ታካሚ አንድ የሚያስፈልግ ሲሆን ሁለተኛው የደም መመርመሪያ መሣሪያ ደግሞ በአንድ መአከል አንድ ካለ አላቂ ግብአቶችን በማማሟላት ለተወሰኑ ታካሚዎች ሊውል ይችላል። ያለ እነዚህ መሣሪያዎች ፈፅሞ አዲሱን ወረርሽኝ ማከም አንችልም። አሁን ባለኝ መረጃ መሠረት ሀገራችን ውስጥ ሁለተኛው መሣሪያ ከአምስት የማይበልጡ ሆስፒታልዎች ውስጥ ነው ያለን።
ትልቁ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንኳን አንድ መመርመሪያ ማሽን (ABG) ብቻ ነው ያለው ። እነዚህን መሳሪያዎች ለመግዛት ወይንም በእርዳታ ለማግኘት መንግስትና ውጪ የምንኖር የጤና ባለሞያዎች መፍጠን አለብን።
@EthioBini @EthioBini_bot