ከኮሮና ቫይረስ ያገገመ ሰው ድጋሚ በቫይረሱ ሊጠቃ ይችላል?
.
እስከ አሁን ባለው ውስን ጥናቶች መሰረት በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ሰው ከአንድ እስከ ሁለት አመት ባለው ጊዜ ውስጥ ድጋሚ ላይያዝ ይችላል።
ሰውነታችን በቫይረስ ወይም በሌላ ህዋስ ሲጠቃ ድጋሚ ላለመያዝ የሚያመነጫቸው ኬሚካሎች (Antibodies) አሉ።
እነዚህ ኬሚካሎች ቫይረሶችን የማስታወስና የመከላከል ችሎታ አላቸው። እንደ ፓሊዮና የመሳሰሉ በሽታዎች ሲይዙን ሰውነታችን ለእድሜ ልክ የሚጠቅም መከላከያዎች ያመርታል።
ከአሁኑ የኮሮና ቫይረስ ጋር ተመሳሳይ ባህሪ ባለው በሳርስ (SARS-CoV-1) የተያዙ ሰዎች ከስምንት እስከ አስር አመት በበሽታው ድጋሚ
አይያዙም። ስለዚህ በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ከአንድ እስከ ሁለት አመት ላይያዙ እንደሚችሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ።
ከኮሮና ቫይረስ የዳኑ ሰዎችን ደም በመጠቀም ክትባት ለመስራት እየተሞከረ ነው።
Yared Agidew (MD)
@EthioBini_bot @EthioBini