የኮሮናን ቫይረስ ለመከላከልና ለማከም ሀገሮች በጡረታ የተገለሉ ባለሞያዎችን በመመልመል እና በማሰልጠን ላይ ይገኛሉ።
የእኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም ድረስ ስራ አጥ ሀኪሞቿን እንኳን ለክፉ ቀን ማዘጋጀት አልቻለችም። "በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅተናል" ከሚል የሞኝ ለቅሶ መላቀቅ አቅቶናል።
እየረፈደ ነው!
ፈጣሪ ይጠብቀን!
@EthioBini_bot @EthioBini
የእኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም ድረስ ስራ አጥ ሀኪሞቿን እንኳን ለክፉ ቀን ማዘጋጀት አልቻለችም። "በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅተናል" ከሚል የሞኝ ለቅሶ መላቀቅ አቅቶናል።
እየረፈደ ነው!
ፈጣሪ ይጠብቀን!
@EthioBini_bot @EthioBini