ፕሬዝዳንት ዶናልድ የተሽከርካሪዎች አምራች የሆነውን ጄነራል ሞተርስ ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች የመተንፈሻ መሳሪያ እንዲያመርት አዘዙ።
ፕሬዝዳንቱ ድርጅቱ ቃል የገባውን 20 ሺህ መተንፈሻ መሳሪያዎች በመቀነስ ወደ 6 ሺህ ዝቅ በማድረጉ ዋና ስራ አስፈፃሚውን ከተቹ በኃላ ነበር ትእዛዙን ያስተላለፉት።
ምንጭ BBC
@EthioBini @EthioBini_bot
ፕሬዝዳንቱ ድርጅቱ ቃል የገባውን 20 ሺህ መተንፈሻ መሳሪያዎች በመቀነስ ወደ 6 ሺህ ዝቅ በማድረጉ ዋና ስራ አስፈፃሚውን ከተቹ በኃላ ነበር ትእዛዙን ያስተላለፉት።
ምንጭ BBC
@EthioBini @EthioBini_bot