የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ
ሙሳ ፋኪ ማሀማት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ራሳቸውን ለይተው መቀመጣቸው ትናንት መነገሩ ይታወሳል።
ዋና ፀሀፊው ከዚያ በኃላ ባደረጉት ምርመራ ግን ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል።
bbc
@EthoBini_bot @EthioBini