🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18
0911001481 @bkjabot
ሁሉንም ቻናሎች Join ያድርጉ 👉 http://tr.ee/bxQsGO

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለ PS5 ተጠቃሚዎች አዲስ 13.6 ጄልብሬክ ተለቋል እንኳን ደስ አላችሁ


the OsN package: new frequency added to server

12170 V 30000

Exclusively on  version 159.


Xcruiser X6650 ምርጥ ሳተላይት ፋይንደር
1. 2600mhp ባትሪ በአንድ ቻርጅ 2 ሳምንት ያስጠቅማል
2. ሳተላይት ስትቀርቡ Dvbs ወይም Dvbs2 ያሳያል
3. በፀሃይ ሰአት መስራት የሚያስችል በቀይ ኳሊቲ መጠቆሚያ አለው
4. ኮንፓስ አለው የሳተላይት አቅጣጫ ይጠቁማል
5. ፋላሽ ላይት አለው በጨለማ ለመስራት ያስችላል
6. አዲስ ሶፍትዌር ቢለቀቅ በቀላሉ በፍላሽ Update ማድረግ ይችላል Dump ማድረግም ትችላላችሁ
7. ከአንድ በላይ ፍሪኩዌንሲ አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው
8. ስዊች እስከ 16 ያነባል እና ሞተር ዲሽ ያሰራል
9. ሁሉም ተፈላጊ ሳተላይት እና ፍሪኩዌሲ ተጭኗል ከገዛችሁት ቀጥታ ዲሽ መስራት ብቻ ነው
10. ፋይንደር ላይ ዋናውና ወሳኙ ነገር ምናልባት ወደፊት ችግር እንኳን ቢገጥማችሁ ለማሳሌ ወድቆ ቢሰበር power ቢቃጥለው ማንኛውም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ ሁሉም አይነት መለዋወጫ አለን ለመግዛት 0911882556 ሙኬ 0911001481 ቤኪ 0911961727 አቢቲ


Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም የ software ችግር EEprom ሳይነቀል በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Computer.....
ፈላጊ ካለ 0911882556 ሙኬ
0911001481 ቤኪ


Репост из: Xcruiser
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ

What's New
Fix DSTV Stream App
Improve Security
Add AI Assistance

እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይቪዲዮ ተመልከቱ

ማሳሰቢያ
ሶፍትዌሩን Online Update አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ የግድ Factory Default ማድረግ አለባችሁ ያለበለዚያ ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም Factory Reset እንዴት እንደሚደረግ የማታውቁ ከሆነ See More የሚለውን ይጫኑ

@MyXcruiser
@MyXcruiserBot


Репост из: Xcruiser
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Xcruiser V12 እና V8 AI Box የኢትዮጲያ ገበያ ላይ ካሉ Smart ማድረጊያዎች ውስጥ Netflix የሚሰራው ብቸኛው Android Box ነው መልካም መዝናኛ በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል።
@myXcruiser


Репост из: Xcruiser
Xcruiser Sawti Assistant & Telegram Bot Operation Guide.pdf
1.2Мб
ይሔ እንዴት Xcruiser AI Assistant ን እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ PDF ነው የሚሰራውም ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ላይ የመጨረሻ ሶፍትዌር Version 107 ስትጭኑ ነው በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል ገራሚ ስማርት ማድረጊኛ 1ኛ ደረጃ።
@myxcruiser
@myxcruiserbot


Репост из: LIFESTAR 9090 & 9090 mini
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👆👆👆 ይሔ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ካላችሁ DSTቪ Stream በቀላሉ ከፍታችሁ በጥራት እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ


አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል ጥቅሙም አንድሮይድ ቦክሱ አዲሱ የ Security ሲስተምን አካተናል የበፊት በቀላሉ Hack መደረግ የሚደረግ ነበር አሁን ማንም ሀክ ማድረግ አይችልም ዋናው ነገር ደግሞ ከዚህ በፊት DSTቪ Stream Application አካውንት አስገብታችሁበት ተጠቅማችሁ ዘግታችሁ ስትከፍቱት አይከፍትላችሁም ነበር አሁን Official Google Certificate የቦክሱ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ስላካተትን በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ መልካም መዝናኛ Xcruiser AI Box ሁሉን ይችላል ሶፍትዌሩ ምንም እንከን ከሌለበት Online Update ላይ የምናካትተው ይሆናል።
@MyXcruiser
@MyXruiserbot


Репост из: Xcruiser
Xcruiser-V12Box_V8AI-Box_UseUpdare_Software_24_9_2026.zip
1.2Гб
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው

What's New
✅Support DSTV Stream Application (አካውንት ካላችሁ Appstore ላይ ገብታችሁ Dstv Stream App Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ)
✅Update Dates+
/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Improve Software Security

ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት ሌላው በፍላሽ Update ስታደርጉት ካልሰራ ፍላሻችሁን Format አድርጋችሁ ሶፍትዌሩን ፍላሹ ላይ ጫኑት ቦክሱንም Reset አድርጋችሁ ቻኑት ይሰራል በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።

እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ
https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/

@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
24_9_2026




ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል
ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቦንደንስሊጋ ወዘተ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓርት ክንውኖችን Live  በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ
Support DSTቪ Stream Application
Free Gseek Unlimited
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅

YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
It's Can Get Hidden Wifi ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot
✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Bluetooth Audio ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio (Optical Out) ✅
Easy Software Recovery ✅
USB Update ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅


👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ

ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ

@MyXcruiser
@MyXcruiserbot


Репост из: Xcruiser
ጥያቄ᎒ በዚህ ሰአት Xcruiser AI Box Appstore Server ላይ እየሰራ ነው?

መልስ፧ ላይሰራ ይችላል ምክንያቱም አዲስ ሶፍትዌር እየሰራን ነው እሱም የተለያዩ አዳዲስ Function ይጨመራል ያሉት ይዘምናሉ ግን በዋነኝነት ይሔ TV Smart ማድረጊያ ገበያ ላይ ካሉት የሚበልጥ አዳዲስ ሲስተሞች ያሉት ስለሆነ ሀከሮች ሰርቨራችንን በተደጋጋሚ እየሰበሩ እየተጠቀሙበት ነው ለምሳሌ Appstore ለኛ ለ Xcruiser AI Box ተጠቃሚዎች ብለን የምንለቃቸውን Applications በ AI Box ውጪ ላሉ ቲቪ ስማርት ማድረጊያ እየተጠቀሙበት ነው ይሔንን ደግሞ እኛ አንፈቅድም ስለዚህ Appstore ከዚህ በሗላ በምንለቀው ሶፍትዌር ላይ ብቻ ነው የሚሰራው አዲስ የ Security ሲስተም አካተን እንለቀዋለን ከተቻለም አዲስ በሚለቀቀው ሶፍትዌር ላይ Dstቪ Stream Application እንዲሰራ ይደረጋል ስለዚህ አዲስ የሚለቀቀው ሶፍትዌር ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንዲያዝ ይደረጋል እናንተም እንዲጨመር የምትፈልጉት አዲስ ሀሳብ ካለ Comment አድርጉ ሶፍትዌሩ ሲለቀቅ በቀላል Online በዋይፋይ ወይም በፍላሽ Update የምታደርጉት ይሆናል።
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot


አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች በትንሽ ኔትወርክ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል የሚሰራውን ተወዳጁን MovieBox Premium Application Appstore ላይ Update ተለቋል ቼክ አድርጉት መልካም መዝናኛ


@MyXcruiser
@MyXcruiserBot


አስደሳች ዜና ለአዲሱ Xcruiser XS6650HD ሳተላይት ፋይንደር ተጠቃሚዎች አዲስ ሶፍትዌር ልንሰራ ስለሆነ ምን አዲስ ነገር ይጨመር ምን ይስተካከል እስኪ Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን

@MyXcruiser
@MyXcruiserBot


Репост из: Xcruiser
ሰበር ዜና
ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Movie Box አፕሊኬሽን በክፍያ መሆኑ ይታወቃል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly VIP በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ ዛሬ ግን ከ MovieBox የሚበልጥ አዲስ Application Appstore ላይ Recommend List ላይ አካተናል ስሙም በ P የሚጀምር ነው ሙሉ ስሙን የማንነግራችሁ ለ Security ሲባል ነው መልካም መዝናኛ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር በእጃችሁ ነው እናመሰግናለን
።

@MyXcruiser
@MyXcruiserBot


Xcruiser V12 ወይም V8 AI Android TV Box ያላችሁ አዲስ Software ልንለቅ ስለሆነ በናንተ በኩል ምን ይጨመር ምን ይስተካከል ግሩፕ ላይ ፍላጎታችሁን ፃፉ እናመሰግናለን።


ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች ዛሬ MovieBox Premium Appstore ላይ ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ ለፊልም አፍቃሪያን የሚገርም አፕሊኬሽን ነው ምንም ቀጥቀጥ ሳይል በጥራት ሁሉንም ፊልሞች ያሳያል


የኛን የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን Join በማድረግ Information ያግኙ ከዘመኑ ጋር እኩል ይሒዱ
👉 tr.ee/bxQsGO


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አልቆ የነበረው Xcruiser XS6650HD Satellite Finder ዛሬ ድጋሜ አስገብተናል
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች
አዲስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ነው ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው  አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል
2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው
3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል በተጨማሪም DVB S2 ከመድረሳችሁ በፊት Power ይጨምራል
4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል
5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል
6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም
7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም
8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም
9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም
10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም
11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም
12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሾርት ካለ ስክሪኑ ላይ ሾርት አለ ብሎ ይፅፋል በተጨማሪም ብዙ ግዜ ሾርት ገመድ ቼክ ብታደርጉበትም ምንም አይሆንም
13. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን

ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 የጊዜው ከሌሎቹ በብዙ ርቀት 1ኛ ደረጃ የተቀመጠ ፋይንደር ነው

ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን
ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727

Показано 20 последних публикаций.