ኢትዮ ፈገግታ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን
✏️| አስገራሚ እውነታዎችን
✏️( የ ፍቅር ታረኮች
✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗
PROMOTION
@dailypromoter1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: SCHOOL lIFE
ሜጀር በኮሚኒቲ ቻናላቸው ይፋ እንዳደረጉት ከሆነ ሊስት የሚደረግበትን ቀን October 1 ይፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

አስቀድመው እንደተናገሩት በቦቱ አክቲቭ ያልሆኑ ተጠቃሚዎች የሰሩት ቶክን Burn እንደሚሆንም አክለዋል

Major መጠናቀቂያው በጣም የቀረበ ይመስላል።👍👍

@arifcrypto24
@arifcrypto24


Репост из: ATTITUDE CHANGER
🙏🙏ለጀማርዎች በሙሉ🙏🙏

🔴🔴ከጀማሪ ወደ ፕሮፌሽናል 🔴🔴

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች  በዚህ ቻናል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርቶች ለመስጠት ሁሉንም ነገር  አዘጋጅተን ጨርሰናል አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦች ማለትም በሀገር ቤት ያላችሁ  የኤሌክትሮኒክስ ስልጠና በቅርብ ለማታገኙ የተሟላ ስልጠና የምታገኙበትን  መንገድ አዘጋጅተን ጨርሰናል።👇👇👇

https://t.me/+CzVhFuE1uYwyOWE0
https://t.me/+CzVhFuE1uYwyOWE0


Репост из: SCHOOL lIFE
Hamster kombat on kx ላይ መግባት ጀምሯል check አርጉ።👍👍


Репост из: SCHOOL lIFE
HAMSTER KOMBAT ON  BINANCE ላይ  እየገባ ነው👍👍


Репост из: SCHOOL lIFE
Telegram Wallet ላይ የHamster Kombat 200M bonus   Reward ተዘጋጅቷል

Hamster Kombat በTelegram Wallet Withdraw ካረጋቹ በኋላ  Wallet Earn ውስጥ በመግባት HMSTR ON HMSTR  ውስጥ ትገቡና እስከ 20ሺ የሚጠጋ $HMSTR Deposite ታረጋላቹ ከዛ በየቀኑ የተወሰነች ያክል Bonus Earn ታረጋላቹ

Earn ያረጋቹትን ከListing በኋላ  መልሳቹ ከWallet Earn  ወደ Wallet Withdraw ማረግ ትችላላቹ

የናንተ ምርጫ ነው!👍👍

@arifcrypto24
@arifcrypto25


Репост из: SCHOOL lIFE
Hamster 🐹 ወደ ቴሌግራም Wallet የላካችሁ ከገባላችሁ Check አድርጉ።


Репост из: 🔥Best folder disk channel🔥
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው።

🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.

ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇






Репост из: ATTITUDE CHANGER
✉️አሁን ዶግስን አፍሰናል ቀጣዩ ደግሞ CATS 🐈ነው❗️

ባለፈው ኖት ኮይን ቻናላቸው ላይ Cats ወይስ Dogs ብለው መፖሰታቸው ራሱ ሁለቱም ትልቅ ፕሮጀክት መሆናቸው ማሳያ ነው።

አሁን ይጀምሩ ➡️

t.me/catsgang_bot/join?startapp=IQ8LHvKQxJPHDQwCInse2
t.me/catsgang_bot/join?startapp=IQ8LHvKQxJPHDQwCInse2


Репост из: ATTITUDE CHANGER
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከ ቀን 14/01/2017 የወጡ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች
🪔የስልክ ፋብሪካ ሁለገብ
->የስራ ልምድ ፡ዐ
->ፆታ ሴት
6500->+ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 መስተግዶ  ቆንጆ
->የት ደረጃ10  በላይ
->የስራ ልምድ ቀልጣፋ
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ጉዳይ አስፈፃሚ partime/በሙሉ/በግማሽ ቀን
->የት ደረጃ ፡10+
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ 7500+ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 ኮካ/ጫማ/ወተት/ከረሜላ/ሶፍት/ወረቀት/ፖስታ/አፖል/ዘይት/ውሀ/ወይን ኢንዱስትሪ
->የት ደረጃ ፡8+
->ፆታ ሴ/ወ
->8000-12000+ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ ኮስሞቲክስ/ጫማ/ባህላዊ ልብስ/ቬሎ/ስልክ/ሳፋሪኮም/መኪና/ፈርኒቸር/ሂማን ሄር/መኪና ላይ
->የት ደረጃ ፡ 10+
->የስራ ልምድ ፡ የሰራ አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ :ሴ
->ደሞዝ ፡ 8000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ኦፕሬተር ለራይድ/ድርጅት/ትሬዲግ/ኮሌጅ/የሀገር ና የውጪ ኤጀንት/መንጃ ፈቃድ/ሳፋሪኮም/በግማሽ/በሙሉ ቀን
->የስራ ልምድ ፡0-2አመት
->ደሞዝ: 75000-10,000
-> 10-degree
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception/ሆስተስ/ጀማሪ ሞዴል /አየር መንገድ /በሽፍት/በሙሉ ቀን
->ፆታ ሴት
->10+
->ደሞዝ 10,000+ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ፅዳት ና ተላላኪ ባንክ/ድርጅት/ሆቴል/ትሬዲግ/ሆስፒታል/ lay በሙሉ/በግማሽ ቀን
->የት ደረጃ ፡ 8+
->ደሞዝ : 6500+ጥቅማጥቅም
-> ፆታ: ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Accountant/it/marketing/secretary/any engineering/marketing/computer systems/civil/contraction/ድርጂት ላይ
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0-5አመት
->ደሞዝ :15000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔መረጃና መዝገበ አያያዝ
->የት ደረጃ ፡ 10-degree
->የስራ ልምድ ፡ 0_3አመት
->ደሞዝ ፡  8500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ነርስ, ላብ ቴክኒሺያን
->license ያላቸው
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ፦ 8500_12000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሪልስቴት ሽያጪ
->10_degree
->0 አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 8000_10,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ticket officer/ለባስ//ካፌ/ፐብሊኪ/ለሆቴል/ካሸር
->10+
->8500+ጥቅማጥቅም
---‐--------------------------------‐---‐------
📌አድራሻ:-22፡ አክሱም ሆቴል ሲደርሱ ይደዉሉ
🅾️ ለበለጠ መረጃ 🅾️👇👇👇👇
                   📞09 02 55 41 07
                        📞09 02 55 42 07


Репост из: ATTITUDE CHANGER
በአዲስ አበባ የ2017 ትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት ተጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር በመሆን በከተማዋ የመማር ማስተማር ሂደቱን አስጀምረዋል።

የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ታጋይቱ አባቡ በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ትምህርቱን ባስጀመሩበት ወቅት በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2016 ዓ.ም የነበሩንን ጠንካራ ጎኖች በማስቀጠል ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

ትምህርቱ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በዛሬው ዕለት መጀመሩንም የቢሮው መረጃ አመላክቷል፡፡

https://t.me/fortemarii
https://t.me/fortemarii


የግጥም አፍታ 😁👋

#ጥበብ_አለኝ✍

ለመብላት ስል ኖሬ

ለሆድ ውዬ አድሬ

ስወድቅ ስነሳ

በሀሳብ ስከሳ

አንድ ቀን ባስተውል

ሳውጠነጥን ብውል

ድንገት ቢበራልኝ

ብዕር ትዝ ቢለኝ


ከመብል ያለፈ

ለካስ ጥበብ አለኝ

አቤኔዘር✍


Репост из: ATTITUDE CHANGER
⚡️ አረ ምንድነው ሰዎች 1000 ነበረኝ 6000 woof ሆነ?

💥 አዎ Lost dog 5 ሰው ጋብዛችሁ ለነበራችሁ 5000 woof ሰጥተዋል

1 days left

https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_5045027476__s_573790


Репост из: ATTITUDE CHANGER
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

• የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ
• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ።

  (አ.አ.ዩ ሬጅስትራር)

https://t.me/fortemari
https://t.me/fortemari


Репост из: REMEDIAL 2016
⭐️ለመላያው ኢትዮጲያዊያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደራቹ አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፤ የመተሳሰብ የአብሮነት፥🎁 የደስታ እንዲሆንልሆ ቻናላችን መኞቱን ይገልፃል።🌼🌼🌼🌼


Репост из: ATTITUDE CHANGER
የአምና የRemedial program ማለፊያ ነጥብ ይሄን ይመስል ነበር :: የዘንድሮ በቅርቡ ይገለፃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ::

https://t.me/fortemari
https://t.me/fortemari


Репост из: ATTITUDE CHANGER
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል የቓላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪው ዮናስ ንጉሰ አስመዝግቧል፡፡

በትግራይ ክልል ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ700 መሰጠቱ ይታወሳል።

ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ከ700 በማምጣት በሀገር ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የተባለውን ውጤት አምጥቷል።

ሌላኛዋ የቓላሚኖ ተማሪ ሔለን በርኸ 662 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ሌሎች የቓላሚኖ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማምጣታቸው ተሰምቷል።

https://t.me/fortemari
https://t.me/fortemari


Репост из: Wave boy
✨ WOW የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ እዩ የዘንድሮው በጣም የሚገርም ነዉ !!  ዉጤታችሁን ገብታችሁ እዩ👇👇👇👇👇👇


Репост из: Wave boy
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል

📌ውጤታችሁን ለማየት ከስር ባለው Link ገብታቹ ተመልከቱ👇

Показано 20 последних публикаций.