ማኑኤል ኡጋርቴ ከጨዋታው በኋላ በ X ገፁ:
ድሉን ወደ ቤታችን ለማምጣት ፈልገን ነበር ነገር ግን ሊሆን አልቻለም። በመጀመሪያ ጎሌ ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል። በቀጣዩ ምእራፍ ላይ እናተኩር!