🇵🇹🗣️ ሩበን አሞሪም ፡ " አላማዬ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ነው።" 🏆
"በጨዋታዎች እንደምንሸነፍ አውቃለሁ ነገር ግን አላማዬ ፕሪሚየር ሊጉን እንደገና ማሸነፍ ነው።"
"ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ አላውቅም። ግብ አለን እና ምንም ቢሆን ወደፊት እንቀጥላለን."
(via BBC)