ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር አመት በዩሮፓ ሊጉ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ ብዙ ኳሶችን (30) ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ሳጥኑ አቀብሏል።
በዚህ የውድድር አመት በዩሮፓ ሊጉ እንደ አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኳሱን ብዙ ጊዜ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ሳጥኑ ይዞ የገባ (27) አንድም ተጫዋች የለም።