ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !
ማንችስተር ዩናይትድ የአርሰናሉን ወጣት የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አይደን ሄቨን ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች የ 18ዓመቱን ተስፈኛ ተከላካይ አይደን ሄቨን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር በክፍያ ዙሪያ ለስምምነት መቃረባቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ተጨዋቹ ባለፈው ሳምንት ማንችስተር ዩናይትድ ከሬንጀርስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም በመገኘት መታደም ችሏል።
በሌላ በኩል ማንችስተር ዩናይትድ የሊቼውን ተከላካይ ፓትሪክ ዶርጉ ለማስፈረም የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው መቀጠላቸው ተነግሯል።
https://t.me/Ethioallball