“ ራሽፎርድ ከመልበሻ ቤቱ መገለል አለበት “ ስኮልስ
የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጨዋች ፖል ስኮልስ ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቁ የተሻለ እንደሚሆን ተናግሯል።
“ ራሽፎርድ በባህሪው ምክንያት ብዙ ሰዎችን አንገት አስደፍቷል “ ያለው ፖል ስኮልስ " አሰልጣኙ ለመናገር የፈለጉትም ያንን ይመስለኛል " ብሏል።
ስኮልስ አክሎም “ ልምምድ የሚሰራበት መንገድ ፣ የሚያሳየው ነገር እና ባህሪው ለወጣቶች ምሳሌ የሚሆን አይደለም በፍጥነት ከሄደ ጥሩ ይሆናል “ ብሏል።
ማርከስ ራሽፎርድን እንደ አርኣያ የሚመለከቱ ታዳጊዎች በመኖራቸው ምክንያት " እሱ ከመልበሻ ክፍሉ መባረር አለበት “ ሲል ስኮልስ ጨምሮ ተናግሯል።
https://t.me/Ethioallball