ሳንቶስ ከፍተኛ ለውጥ አሳይቷል !
የቀድሞ ተጫዋቹን ከረጅም አመት በኋላ ወደ ስብስቡ የቀላቀለው የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ በክለቡ መሰረታዊ ለውጦችን መመልከት ጀምሯል።
ክለቡ ኔይማርን ማስፈረሙን ይፋ ባደረገ ቀናት ውስጥ 20,000 አባላትን መመዝገቡ ተገልጿል።
ከኔይማር መመለስ በፊት 49,000 ገደማ የነበሩት የሳንቶስ አባላት አሁን ላይ ከ 70,000 መሻገራቸው ተነግሯል።
በተጨማሪም ክለቡ የኔማርን ወደ ክለቡ መመለስ ተከትሎ ከ 500,000 በላይ የኢንስታግራም ማህበራዊ ገፅ ተከታዮች ማፍራታቸው ተነግሯል።
ሳንቶስ በነገው ዕለት ከቦቶፋጎ ጋር የሚያደርጉ ሲሆን የስታዲየም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተገልጿል።
ኔይማር በዛሬው ዕለት በክለቡ ዝርዝር ውስጥ መመዝገቡን ተከትሎ ነገ 33ዓመቱን በሚያከብርበት ዕለት ለሳንቶስ የመጀመሪያ ጨዋታውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።