ጇ ኔቬዝ የተለየ አርማ አጥልቆ ይጫወታል !
የፈረንሳይ ሊግ በቀጣይ በሚደረጉ መርሐግብሮች ላይ በውድድሩ ብዙ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል እየመራ ለሚገኘው ተጨዋች አርማ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
በሊጉ በቀጣይ ብዙ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል እየመራ የሚገኘው ተጨዋች በክንዱ ላይ “ Top Passeur “ አርማ አጥልቆ እንደሚጫወት ተገልጿል።
የመጀመሪያውን አርማ የፒኤስጂው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጇ ኔቬዝ አጥልቆ በመጫወት የሚጀምር ይሆናል።
ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጇ ኔቬዝ በሊጉ ሰባት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
የፈረንሳይ ሊግ ከዚህ በፊት በተመሳሳይ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጨዋች አርማ አዘጋጅተው እንደነበረ ይታወሳል።
https://t.me/Ethioallball