የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዩኒት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
• የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን https://tinyurl.com/ipdcexternalvacancy2025 ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ (ከታህሳስ 23-30/2017ዓ.ም ይሆናል)፡፡
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ለሁሉም ስራ መደቦች ደመወዝ በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል
ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#eco industrial park
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone
#madeinethiopia
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces