አቶ ሰላሙ ጥሩነህ ይባላሉ የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪ ሲሆኑ የጤና ባለሙያ ናቸው ፡፡ ከስራቸው ጎን ለጎን ሎተሪን አዘውትረው የመቁረጣ ልምድ ያላቸው ሲሆን በተለይ አድማስ ዲጂታል ሎተሪን ደግሞ በየዙሩ እየቆረጡ የቆዩ ሲሆን እንደተለመደው በ33ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በቆረጡት ዕጣ የ1ኛው ዕጣ የ 4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርጓቸዋል ፡፡
አቶ ሰላሙ ጥሩነህ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ በሙያዬ የግል ስራ እሰራበታለሁ በማለት መቋረጫ የሌለው በሚመስል ደስታና ሳቅ በታጀበበት ንግግር ገልጸዋል ፡፡
አቶ ሰላሙ ጥሩነህ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ በሙያዬ የግል ስራ እሰራበታለሁ በማለት መቋረጫ የሌለው በሚመስል ደስታና ሳቅ በታጀበበት ንግግር ገልጸዋል ፡፡