Ethiopian Diaspora USA መረጃ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


እንኳን ወደ Ethiopian Diaspora – USA (መረጃ) ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ በሰላም መጡ።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እሸቱ መለሰ በአሜሪካ በቆየበት ወቅት የተደነቀባቸው 3 ነገሮች::
#EthiopianDiasporaUSA
@EthiopianDiasporaUSA


ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ተፈጸመባቸው

የቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በፔንስልቬንያ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር እያደረጉ በነበሩበት ወቅት በአቅራቢያ ከነበረ ከሌላ ህንጻ ላይ በአነጣጣሪ ተኳሽ ተኩሱ ተከፍቶባቸዋል። ትራምፕ በጆሮዋቸው አካባቢ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ደም ሲፈሳቸዉም ታይቷል።

ህይወታቸው ባያልፍም ትራምፕ ለጥቂት ከጥቃቱ አምልጠዋል። በጥይት ከተመቱ በኋላም ትራምፕ ወዲያኑ ወድቀዋል። የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል የሞከረው ታጣቂ የ20 ዓመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ እንደነበር ምንጮች ለኒዉዮርክ ፖስት ተናግረዋል።

ወጣቱ ተደጋጋሚ ጊዜ የተኮሰባቸዉ ሲሆን ከመካከሉ አንዱ ትራምፕን በጆሮዋቸዉ ላይ ጉዳት አድርሷል። በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ወቅት ንግግር እያደረጉ ይህ የተፈጸመባቸው ትራምፕ በጥበቆቻቸዉ ታግዘዉ ወደ ህክምና ቦታ ተወስደዋል።

ጥቃት አድራሹ ግለሰብም በወታደሮች እና የጸጥታ ሀይሎች ሲገደል በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ ተብሏል።
@EthiopianDiasporaUSA


በየትኛውም መስክ ላይ ያለ የሀገር ልጅ እንዲህ ሲሳካለት፣ ከፍ ሲል፣ በስራው ሲከብር ደስ ይላል።

መልካም ግዜ ለፕሮግራሙ ታዳሚዎች!

#Rophnan #ChrisBrown
@EthiopianDiasporaUSA


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Congratulations to LA Dallol ESFNA 2024 Division Champions!




Репост из: Неизвестно
💽 "ንግስቴ" ተለቀቀ
ቴዲ አፍሮ ለ ሚስቱ ያቀነቀነላት ነጠላ ሙዚቃ ተለቀቀ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ PLAY የሚለውን ነክታቹ አድምጡት ❤️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEENsXlmxUY7G4jHoQ




.


.


.


.


.


.


.


.


.


519


.





Показано 20 последних публикаций.