በ2ዐ17 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመውሰድ የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።
እስካሁን ምዝገባችሁን ያላከናወናችሁ ተፈታኞች በቀሩት ግዚያት ምዝገባችሁን በማድረግ ለፈተናው እንድትዘጋጁ ተጠይቋል፡፡
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ይዘት በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።