⭐ለ Spotify package ተጠቃሚዎች አሪፍ ዘዴ 😱
⭐እኔ የገዛውበትን መንገድ ልንገራችሁ
ከላይ እንደምታዩት በመጀመሪያ ከ telebirr ላይ 304 ብር ካርድ ሞላው እና 76 ብር ቦነስ ሰጡኝ አንድላይ 380 ብር ሆነ ከዛ Spotify ፓኬጁን በ 349 ብር ገዛው እና 31 ብር ቀረኝ...
ይቀጥላል...