ማን ዩናይትድ ከጋርናቾ ተጨማሪ ገንዘብ ይፈልጋል !
ናፖሊ አርጀንቲናዊው የክንፍ ተጨዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ ለማስፈረም ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ 50 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ ከተጨማሪ ቦነስ ክፍያ ጋር ቢያቀርብ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ገንዘብ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።
ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥራት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
ቼልሲ ሌላኛው የተጨዋቹ ፈላጊ ሲሆን ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ግንኙነት ማድረግ ጀምሯል። እና አሁን ጥያቄ ለማቅረብ እና ላለማድረግ እየሳቡ ነው።
©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️
@Fabrizio_Romano_Ethiopia⚽️♦️
@Fabrizio_Romano_Ethiopia