የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል መታገዱ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መስሪያ ቤት በተፃፈ እና በታሕሳስ 16 በደረሰው ደብዳቤ ድርጅቱ መታገዱ አስታውቋል፡፡
ድርጅት በትላንትናው ዕለት ታሕሳስ 16 ቀን 2017 ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከማንኛውም እንቅስቃሴዎች እገዳ የተጣለበት መሆኑን መረዳት ተችሏል፡፡