አቶ አብነት ገብረመስቀል ከቦሌ ታወርስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እንዲሠናበቱ በፍርድ ቤት በድጋሚ ተወሰነባቸው
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሳሽ በነበሩበት የቦሌ ታወርስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበርን "በባለአንድ አክሲዮን ሆኖ እንዲጠቀልለው ይወሰንልኝ" ብለው ያቀረቡት ክስን ፍርድ ቤት ሳይቀበለው ቀርቷል።
በአቶ አብነት ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት ተከሰው የነበሩት አላሙዲ የተከሳሽ ከሳሽ በመሆን፤ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ 5ኛ ንግድ ችሎት ሲከራከሩ ቆይተዋል።
ጉዳዩን ለወራቶች ሲመለከት የቆየውም ፍርድ ቤቱም መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ፍርድ ሰጥቶ እንደነበር ይታወሳል።