የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን ለቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጠ
የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ አቶ ያደሳ ነጋሳ በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ
አቶ ኦሮሚያ ረቡማ፤ የኦሮሚያ ክልል ዓቃቤ ሕግ ምክትል ሃላፊ፤ አቶ ቶሌራ ረጋሳ እና የኦሮሚያ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡