🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል 5
.....የሚጎሉ ግብዓቶች ስላሉ እነርሱን ለማሟላት ገንዘብ ወደ ማስቀምጥበት ሳጥን አመራው።ሳጥኑን ስከፍተው ውስጡ የነበረው በጣም ጎደለብኝ በፊት ከነበረው ላይ ተጨማሪ ከለቅሶውም የተሰበሰበው በጣም ብዙ ነበር ፤ ግን የቀረው ለዛሬ እራሱ መብቃቱን እንጃ ፣ ይመስለኛል በዚህ ሳምንት ያለ ዕቅድ የማወጣው ወጪ የገንዘቡን ፍጆታ ከፍ ሳያደርገው አልቀረም። በቀረችው ገንዘብ እንደምንም አብቃቅቼ ለዛሬ እና ለነገ የሚሆን ግብዓት ገዛዝቼ ዛሬንና ነገን በዚህ አሳልፈን ተኛን። የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለምና ይኸው የሚያስጨንቀው ሌሊት ነጋ ዛሬ የምንበላውም የለም ቀኑም በጣም ፈዛዛ ነዉ። ከጠዋቱ 3:45 ነው ፤ ቃልነት ከአልጋው አምጥቼ ምግብ ሲበላ ወደ ሚቀመጥባት ወንበር ላይ ቁጭ አደረኩት እኔም ከሱ ፊት ያለው መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ከሱ ጀርባ ያለው መስኮት ላይ አፈጣለሁ ቃልነት ገርሞታል አይን አይኔን እያየ በጥያቄ አዘል አግርሞት ይመለከተኛል....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን @am_MAOL
ያድርሱን