🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል ስድስት
....ሊጠይቀኝ ፈልጓል ሊጠይቀኝ የሚችለው ደግሞ "ቁርሱስ" ነው ብዬ " "ቃል እስከ አሁን የነበረው ገንዘብ በጠቅላላ አልቋል ግራ ቢገባኝ ነው መጥቼ ቁጭ ያልኩት" ስለው አንገቱን ወደ ግራ ሁለት ጊዜ ወርውሮ ወደ አንድ አሮጌ የልብስ ሳጥን ጠቆመኝ
በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ የሳምንት ወጪ የሚሆን ያህል ገንዘብ ሳጥኑ ውስጥ ተጠቅልሎ ቁጭ ብሏል፤ ከሳምንት በላይ ሊያቆየን ባይችልም ዛሬ የምንበላውን ማግኘት በራሱ አንድ ነገር ነው...
የማያልፍ ቀን የለምና ቀድሞም እንደፈራሁት ብሩ ቀስ በቀስ እየተመናመነ ይኸው ዛሬ ዳግም የምጨናነቅበት ሳምንቴ መጣ፤ የማደርገው ጠፍቶኛል እቤቱ ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ ነገር ጠፋ።
ሰዓቱ 3:00 ይላል፤ ምንም የማስበው ነገር፤ የማወጣው የማወርደውን ነገር አጣው ቃልነትን ላናግረው ወደ ክፍሉ ገባው። ተኝቶ ነበር "ቃል" አልኩት በተረጋጋ ድምፅ በእንድ ጥሪት አንገቱን ነቀነቀ። እኔም መንቃቱን ተረድቼ "እቤት ምንም የሚበላ ነገር የለም ያስቀመጥከው ገንዘብ አለ" አልኩት እንባዬን እንደምንም ቻል አድርጌው....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በየእለቱ ከምሽቱ 4:00 ላይ በ
________________________________
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch