በታሪኳ እንዲህ ያለ ስቃይን አለም አስተናግዳ አታውቅም::
-
ጤናማ ይምሰል እንጂ ሰው ሁሉ እብድ ነው::
-
ከማህበረሰቡ ወጣ ብላችሁ ማህበረሰቡን ብትመለከቱ የጎደለ ነገር እንዳለ ትረዳላችሁ::
-
እንደዚህ ደስታን ያጣ እና በጭንቀት የሰከረ ህብረተሰብ በአለም ታሪክ ኖሮ አያውቅም::
-
"በሰለጠነ!" ሁኔታ ውስጥ የሰየጠነ ሁኔት ላይ ወድቀናል::ያደጉትም ያላደጉትም አገራት መፍትሄ ጠፍቷቸዋል::ጉዳይ ባደጉት አገራት ጎልቷል::ራሱን የሚያጠፋው ዜጋ ቁጥር የለውም::
-
7.8 ቢሊዮን ህዝብ የውሸት አስተሳስብ እና ትምህርትን ጠጥቶ ስክሯል ወይም አብዷል::
-
መከፋፈል: መጠላላት: ጦርነት: በሽታ: የትዳር መፍረስ: ሱስ: ሀጥያት: ርሃብ: ጭካኔ ከምንጊዜም በላይ እየጨመሩ ነው::ችግር ይቀርፋሉ ያልናቸው አለማዊ እና መንፈሳዊ ተቋሞቻችን ችግር በሚያበዙ ሰዎች ተሞልተው መከራውን እያበዙ ነው::
-
አለም በዚህ ከቀጠለች እንደ ሰው ልጅ ዘር መቀጠል ሊሳነን ቋፍ ላይ ነን::ይህ እጅግ አሳሳቢ ዘመን ነው::በአፋጣኝ መፍትሄ ካልተሰጠው በአፋጣኝ ሊያጠፋን ነው::
-
ተቀዳሚው ስህተታችን አለማወቃችን ነው::
-
ከአለማወቅ የጎዳን አለማወቅ ደግሞ አምላክን አለማወቅ ነው::
-
ከፈጠረን ህይወት ጋር እንዴት በንቃት መግባባት እንዳለብን ዘነጋን::
-
ችግሩ በዋናነት የመጣው እናት እና አባታችን ከሚሆን ፈጣሪ ስለራቅን ነው::ችግር የሚቀረፈው ወደ ፈጣሪ በመንፈስ ስንቀርብ ብቻ ነው::
-
እኛ ግን ለችግር ሁሉ መፍትሄ ከሚሰጥ ከአምላካችን እለት እለት እየራቅን ነው::ድምፁን ከመስማት ይልቅ አለም መስማት መፍትሄ ያለው መስሎናል::
-
በአምላክ ዘንድ አሁን አለም ከሚኖርበት የተለዬ የህይወት መንገድ አለ::ብዙ ሸክም የሌለበት ቀላል ጎዞ ነው::እርሱም ልብን በራሱ በአምላክ መንፈስ ማደስ ነው::
-
የአምላክ መንፈስ ወደ እኛ መንፍስ ሲገባ አሁን እንደ ትልቅ ተራራ የገዘፉ የአለም እና የግል ችግሮች ደልዳላ ሜዳ ይሆናሉ::
-
በአለም መከራ የተዋጠው ሀሴት እና ሰላማችን እንደገና ያብባል::በእኛ ውስጥ አድርጎ የአምላክ ሰላም ምድርን ይጎበኛል::ለእያንዳንዱ በሽታ ጤና: ለጦርነቱ ሰላም: ለችግሩ መፍትሄ: ለጨለማው ብርሃን ይሆናል::
-
አምላካችን ሁላችንንም ያለምክንያት አልፈጠረንም::የፈጠረን እኛን መሳርያ አድርጎ አለም ለማዳን ነው::
-
ለሁላችንም እርሱ የሰጠን ፀጋ እና ስጦታ አለን::የሰጠን ግን እንድንሰጥነው::ሀይሉን ተጠቅመን ልጆቹን እንድናድን ነው::ልጆቹን ብቻ ሳይሆን ፍጥረትን ሁሉ ነፃ እንድናወጣም ጭምር ነው::
-
በእኛ መጨነቅ እና መሰቃየት ፍጥረት ሁሉ እየተሰቃዬ ነው::በእኛ መዳንና መለወጥ ፍጥረት ሁሉ ለመዳን እየጠበቀ ነው::
-
ስቃዩ እና መከራው ወደ አምላክ እንዲያቀረብን እናድርግ::ጠበበኞች እንሁን::ከጥላቻ እና ከመጥፎ ሀሳቦች እንሽሽ::በልባችን መለወጥ እንታደስ::በሁሉም ቦታ በአምላክ መንፈስ ሀይል እንነዳ::ራሳችንን አድነን በስቃይ ላይ ያሉ ፍጥረታትንም እናድን::
-
አሜን!!!