ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾመ ኢየሱስ (የዐብይ ጾም) በሰላም አደረሳቹ።
ጾሙ የሰላም የበረከት እንዲሁም የፀሎታቹ ሁላ ምላሽ የምታገኙበቴ መልካም የጾም ወራት ይሁን እያልን መልካም ምኞታችን እንገልፃለን።