💎Paws Update
በቅርቡ Paws Website ላይ TGE Update ይመጣል እና ይህን ነገር በግልጽ የዛኔ በ Website ስለሚያሳይ እሱን በቅርቡ ታውቃላችሁ ብለዋል :-
🏴☠️Airdrop Criteria
100 ሺህ paws ካለኝ ስንት Token አገኛለሁ?
👀 Paws Token ለማግኘት የሚታዩ ነገራት:-
✔️የሰራችሁት የQuest ብዛት!
✔️Paws Roadmap ላይ list የተረጉ projects ላይ የነበራችሁ ተሳትፎ ማለትም:- 🤑Notcoin, 🐶Dogs, 🐹 Hamster እና የመሳሰሉ ሌሎችም Project ላይ የነበራችሁ ተሳትፎ ይታያል!
✔️Invite ያደረጋችሁት ሰው ብዛት!
✔️Vote በማድረጋችሁ ያገኛችሁት Medal 🎖️ እና ሌሎችም ነገር ታይቶ ነው መጨረሻ ላይ ስንት Token ታገኛላችሁ የሚለው ነገር የሚወሰነው።