የኢየሱስ ክርስቶስ ሰው መሆን መልስም ጥያቄም ነው ። እንዴት ከመወለዱ በፊት የነበረ አካል ተወለደ ትላላችሁ ? የፈጠራት ማሪያም በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ወለደችው እንዴት ትላላችሁ ? ይላሉ
መልሳችን አዎ ለማስረዳትም ከባድ ነው ግን እውነት ነው !!
💥አዎ የተፈጠረ ከመኖሩ በፊት የነበረ ፈጣሪ ከጅማሬ በፊት የነበረ አስጀማሪ ነው።
💥የፈጠረውን ስጋ መልሶ ተዋሕዶታል ።
💥ከዘመን በፊት የነበረው ዘመን ተቆጥሮለታል ።
💥 አልፋ ነው የጅማሬውን ጥግ ይዟል ኦሜጋ ነው መጨረሻውም በእጁ ነው ።
የኢየሱስ ነገር ድንቅ ነው።በአግራሞት ተሞልተን እናምነዋለን 🙏💥❤