Репост из: Event Addis/ ሁነት አዲስ
📌 "ግጥም ሲጥም" የኪነጥበብ ዝግጅት ነገ ይካሄዳል
"ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ መድረክ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 1 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ውስጥ ይካሄዳል።
የግጥም ሲጥም አዘጋጆችም "በቻይና ከተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የወጣቶች የሥነግጥም ፌስቲቫል ተሳትፏችን መልስ የግጥም ሲጥም ክፍቱ መድረክ እልል ብሎ መጥቷል ልዩ ተጋባዥ አጣሚያንን ይዘን በአዲስ መልክ እንጠብቃችኋለን" ብለዋል።
የዚህ ኪነጥበባዊ ዝግጅት መግቢያ በጊዜ መገኘታችሁ ነው ተብላችኋል።
ለተጨማሪው :https://t.me/EventAddis1