ለልጆችዎ የሚያስተላልፉት ድንቅ ምክር
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦"አንተ ልጅ ሆይ! የተወሰኑ ቃላቶችን አስተምርሃለው፤ አላህን ጠብቀው(ትዕዛዙን ፈጽም) ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ፣ ስትጠይቅ አላህን ብቻ ጠይቅ፣እገዛን ስትፈልግ በአላህ ብቻ ታገዝ፤ ዕወቅ ሰዎች ሁሉ በሆነ ነገር ላይ አንተን ለመጥቀም ቢሰባሰቡ አላህ በጻፈልህ ነገር ቢሆን እንጂ ሊጠቅሙህ አይችሉም፤ በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ በጻፈልህ ነገር ቢሆን እንጂ ሊጎዱህ አይችሉም።ብዕሩም ተነስቷል ፤መጽኃፉም ደርቋል።
(አት ቲርሚዚይ ዘግበውታል።)
https://t.me/bezretulkheyr
በሌሎች አማራጮችም ይከታተሉ👇👇👇
Facebook page https://www.facebook.com/profile.php?id=61563830304613&mibextid=ZbWKwL