𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
✔Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩
➻በዋናነት #መጅኑኑ_ለይላ🧕 የፍቅር ታሪክ ከመፅሀፉ ምንም ሳይጨመርበት ሳይቀነስበት የሚያገኙበት ብቸኛና እንቁ💎 ቻናል ነው❤❗️
CROSS🔄 @HALAL_WAVER1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰
በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯


ሐቅ👍


ኃጢአት የማይሠራ ማን አለ?


ልዩነቱ ቶሎ ኢስቲግፋር ማድረጋችን
ላይ እንጂ❤️‍🩹


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎓😍የተመራቂዎቹን ስም ስሙት😍🎓

ገና አለምን ያጥለቀልቀዋል💚💚💚


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለአረፋ ብቻ ነው እናትና አባት የሚዘየረው❔

ኡስታዝ➨ኑር ቱርኪ


.

#ብዙ መቶ ነሺዳዎችን በቃላችን ሀፍዘን😢
    ግና ዛሬም ድረስ ሶላታችንን
የምንሰግደው በቁል ሁወላህ እና
በኢንና አዕጠይና ከሆነ🥹

🤗ታዲያ ይህ ሁኔታ ቁርአንን መበደል
ለነሺዳ ማድላት አይሆንም?💔😭


"ብቸኝነት የሚሰማን ከሰው ሳይሆን ከአላህ ስንርቅ ነው"!

💜


አህባቢ የአረፋው ምግብ እንዴት እያረጋቹ ነው በ reaction ግለፁት እስኪ


ልብ እና አእምሮ ሲጋጩ ኖረው ይሞታሉ።
ይህ በዚህ አለም ላይ ለሚኖሩት ሰዎች ሁሉ የመጀመርያው ጦርነት ነው።
አንዳንዶቹ ልባቸውን አድምጠው ሲያሸንፉ፤ አንዳንዶቹ አእምሯቸውን ሰምተው ያሸንፋሉ፨ ቁም ነገሩ ማንን ትሰማላቹ ሳይሆን የቱጋ ማንን ትሰማላቹ ነው።

እናንተስ ልባችሁን🫀 ወይስ አዕምሯችሁን 🧠❔


የአ-ር'ረሕማን እንግዶችን ሌት ከቀን ተንከባክበው ዋናው የሐጅ ስርዓት ካበቃ በኋላ የሳዑዲ ፖሊሶች በዚህ መልኩ ጎዳና ላይ ተዘርረው ረፍት በማድረግ ላይ!

አላህ ይቀበላቸው‼

Saudi Security officers resting on the ground 🛋️ after completing Hajj duty 🕋.


በጋዛ ኢድ እንዲህ ነበር ያለፈው😞😭


ስጋ መብላት 70 ቅዋ (ኃይል) ይጨምራል። እይታንም ያጠናክራል።

ኢብኑል ቀይዩም

እየበላችሁ😉


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ፈገግታ is Suna😄

ሁለት ሚስት ለማግባት ላሰባቹ አላህ ይሁናቹ😅
እኛ ሀሳብ ቀይረናል👐✋😐🤚

ኢድ ነው ፏ ፈሽ በሉ👊😆

863 0 0 12 43

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለኢድ ዋዜማ የተገዛውን በግ ኢድ ነገ ነው ስለው😳

ሊሞት ሲል የመጀመሪያው ነው እንዴ ቀድሞ ገሎኝ ነበር እኮ😐🤕


some one said : ኢድን የት የት ሄደህ አሳለፍክ❔

ME: Instagram, Tiktok, Telegram
😞


ኣለባበስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው!

ሃያዕሽ በኢማንሽ ልክ ነው!

ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሃያዕ ማረግሽ ይጨምራል!

ሃያዕሽ በጨመረ ቁጥር በልብስ መሰተርሽ ይጨምራል!! ኣላህ ሀያዕ ያላብሱን ያረብ 🤲 🤲 🤲 🌹
       


-> የሚስቁ ጥርሶች ነክሰው የያዙት ከባድ ህመሞች አሏቸው።ደማቅ ፈገግታ ስትመለከት ደስተኛ ነው ብለህ እንዳትፈርድ ውስጡ ሀይለኛ ለቅሶ ሊኖር ይችላል💔


ከፖስቶቻችን መጨረሻ ቀስት የተደረገበት ማስታወቂያ ሲመጣላችሁ ነክታችሁት እየገባችሁ ቻናሉን visit አድርጉላቸው❤🤗

ለኛ ቻናል ጠቃሚ ነው👍


የ 2⃣5⃣0⃣0⃣ ብር አሸናፊፊፊውው⏳

🥇PALESTINE BOY 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸


🅒🅞🅝🅖🅡🅐🅣🅤🅛🅐🅣🅘🅞🅝
🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

ነጥብ-2042🤌🤌🤌🤌🤌🤌

አላሁአክበር❤️
አላሁአክበር❤️
አላሁአክበር❤️

🏅አሸናፊው እባክህ inbox በመምጣት ሽልማትህን ውሰድ የባንክ አካውንት አስምጥልን🏅


🕯ውሸት ነው አንወዳደርም ያላችሁ RIP🕯🥲

ብሩን የላክንበት ደረሰኝ ደግሞ ተሸላሚውን አስፈቅደን የምንለቅ ይሆናል👌🥰


ውድድሩ ወደፊት ስፖንሰር እያፈላለግን የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን

ከኛ ጋር አብረው ይጓዙ
ዲን'ን ከመዝናናት ጋር ይኮምኩሙ
😘


ይሄ 5 ነጥብ ያለው ሊንክ ነው

ᴘᴀʟᴇsᴛɪɴᴇ ʙᴏʏ-212×5=1060
Mohammed Yasser-117×5=585
Abdurehman mohamed-164×5=820
Mohammed Temam-13×5=65
Fozia Zeleke-
94×5=470

የቀሪዎቹን በምስሉ ተመልከቱ

ድምር......⌛️⏳⌛️⏳⌛️⏳⌛️⏳

Показано 20 последних публикаций.