HAHU CRYPTO SCAM


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam or a fake account. Please be careful, especially if it asks you for money.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እኛና እናንተን ሊለያዩን ቢፈልጉም ግን የኛን ህብረት የበልጠ አጠንክን እናሳያቸዋለን እውነትና ንጋት እያደር ይገለጣል እውነት በውሸት መቼም ተሸንፎ አያውቅም። እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው እውነት ደግሞ ከኛ ጋር ነው።

እኛ ከዚህ የበለጠ ትልቅ Family ሁነን እናሳያቸዋለን ያ በ Give away የነበረው Reaction እና Comment በዚህ ጌዜም አብሮን ስላለ በእናንተ ላይ ያለን እምነት እና ክብር ይበልጥኑ ጨምሯል።

የእናንተ አንድ Reaction ለኛ ብርታታችን ለመቀኛችን ደግሞ ጥንካሬያችንን ያሳያል። የሁላችውምንም ሐሳብ እና አስተያየት እያየን ነው።

ለማንኝኛውም መፍትሔ እስከሚገኝ ድረስ በትግስት ጠብቁን
በድጋሜ አብራችውን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።

@Hahu_Crypto

1.9k 0 0 33 249

HAHU CRYPTO ላይ ትላልቅ ቤትሰቦችን አፍርተናል የምኖዳችሁ የምቶዱን ዛሬ ወደቅን አይዟቹ አላቹውን ቤተሰባዊ ነታቹ ተሰምቶናል እኔ ብዙ ጊዜ ልብ ያለው ልብ ይበል እያልኩ ለሰወች ነግራለሁ ያ ነገር እውነት እንደሆነ ዛሬ አየሁ የ እውነት ነው ምላቹ ልብ ያለው ልብ ይላል በነገሮች አይበገርም ሲወድቅ ይነሳል ጠጣር ጠንካራ ብረት የሆነ የ ጀግና ልብ ። ያ ልብ ደግሞ ሁላችንም ጋር አለ ወደውስጣችን ዞር ብለን አንመለከተውም እንጂ .. ዛሬ ወደቅን እንነሳለን የብዙ ሰወችን ልብ እንደገዛን ሁሉ አሁንም ጥላቻ የሌለው ፍቅርን ከ HAHU እንዘራለን ይህን ያደረገብንን ሰወችም በሙሉ ይቅር ብለናል ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል እና ሁላችንንም ስለሚወደን ፈተነን እኛም አኖድቅም ምክንያቱም እናንተ አላቹ ቤተሰቦቻችን የሆነ ሰአት ላይ ስሜታዊ አድርጋቹኛል ፍቅራቹ ይከብዳል .. ሊለዩን ያሰቡት ሁሉ አይሳካላቸውም ቤትሰብ እኛ ቅን መንገደኞች ነን መንገዳችንን እንቀጥላለን ለ ሁላቹሁም ላቅ ያለ ክብር ይገባችኋል ወዳችኋለሁ

ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏

@Hahu_Crypto

3.2k 0 0 46 193

ሁሉንም አብረን አሳልፈናል ከ Notcoin እስከ Dogs በአልንም አብረን በደስታ አክብረናል Scam ተባለና Leave እንዳምትሉን በእናንተ 100% እርገጠኛ ነን አብረን ችግሩን ፈተን አሸናፊዎች እንሆናል።

ከሁሉም ችግር ጀርባ ሁሌም ትልቅ ነገር አለ ይህንንም አልፈን ትልቅ Family እንደምኖን አልጠራጠርም።

Every Problem are a Gift, So we are Strong Family.Never Give Up

አብራችውን ስለሆናቹ እና ስለትብብራቹ እናመሰግናለን ለወደፊቱም አብረን እንደምንቀጥል እርግጠኛ ነኝ Scam ብንባልም Scamer ላለመሆናችን እናንተው ምስክር ናቹ።

@Hahu_Crypto

3.9k 0 1 50 223

አንዳንድ ጊዜ መውደቅ አለ መውደቅ ባይኖር ህይወት ባልጣፈጠችን ነበር ።

ወድቆ የተነሳ ሰው ነው አሸናፊ ሚሆነው እና ቤትሰብ እመኑኝ እናሸንፋለን

ቤትሰብ እንድታቁ የምፈልገው ቻናላችን እስካም ተደርጎ አይደለም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ኦነራችንን ሪፖርት ስላደረጉት ከ አካውንቱ ጋር በተያያዘ ምክንያት ብቻ መሆኑን እንገልፃለን 🙏


ስካም ተደርጊያለሁ በዚህ channel ሚል ካለ ማስረጃዉን ይዞ live ላይ መቅረብ ይችላል:;

አንድ ስራ ላይ ያለ ሰዉ ብዙ ፈተና ይገጥመዋል ይህ ደሞ የመጀመሪያው ፈተናችን ነዉ

ስለዚህ ይህን ፈተና ለማለፍ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል

ስለዚህ ድጋፋችሁን እስኪ በ reaction ግለፁልን

4.1k 0 0 37 294

ቤትሰብ ምንም አያሳስብም ነገሮችን በማስተካከል ላይ ነን
እባካቹ አሁንም ደጋግሜ ልነግራቹ ምፈልገው ነገር እዚ ሀሁ ክሪፕቶ ላይ ምንም አይነት እስካም የሆነ ነገር አይሰራም ።

እኛ ምንም አይነት የምናውቀው ነገር የለም 🙅‍♂️

ስለዚ ቤትሰቦች ታገሱን 🙏


ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ አሁን #Live እንገባለን እዛ ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ

4k 0 0 13 39

ሰላም guys ቻናላችን #scam የተባለበት ምክኒያት አንዳንድ ሰዎች report አርገው ነው እንጂ እኛ ምንም አይነት ነገር አጭበርብረን ወይንም ሰርቀን አደለም ለዚህም ደሞ ከእናንተ በላይ ምስክር የለም ስለዚህ ይህን ችግር እስክናስተካክለው ድረስ በትዕግስት ጠብቁን 🙏

4.1k 0 0 22 119

ሁላችሁም ተረጋጉ ቤተሰብ ችግሩን አላውቅነውም ነገርግን እኛ scam አድርገን አናውቅም ይህ ተግባር እኛን በፍጹም አይወክልም!

@Hahu_Crypto


Hamster September 26 በ Binance List እንደሚሆን በ Telegram ገፃቸው አሳውቀዋል።

እረ ቀዝቅዛችዋል React በማረግ ሞቅ ሞቅ አርጉት
እንጂ😎


@Hahu_Crypto

4k 0 1 40 222

Rocky rabbit enigma🐰

@Hahu_Crypto


Rebus of the Day: Portfolio

@Hahu_Crypto


HAMSTER Will LIST ON BINANCE

@Hahu_Crypto


Memefi combo for 500,000

—> 2-4-4-2

1. Neck (2)
2. Legs (4)
3. Legs (4)
4. Neck (2)

@Hahu_Crypto


🎩Agent 301🎩 10 million ተጠቃሚ አግኝተዋል ።

🧠@Hahu_Crypto


👛🤝🐹

⚡️@Hahu_Crypto


X empire daily combo🎩

@Hahu_Crypto


Hamster daily combo🐹

⚡️@Hahu_Crypto


Today Lost Dogs


LOST DOGS season 1 ended

REX next....
ስንት win አላችሁ?

Показано 20 последних публикаций.