Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
🔺ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ ፦
" አንድ ሰው ከሚወደው ጋር ነው የሚሆነው… መልካም ስራው ከእነሱ በታች ቢሆንም እንኳን … የሰው ልጅ ከሌሎች ጋር እኩል ስራ ላይኖረው ይችላል ነገር ግን በመንገዳቸውና በመልካም ስራቸው እስከሆነ ድረስ ከእነሱ ጋር ይሆናል ። ከስራውም ይጨመርለታል ። ከእሱም የበለጡ ቢሆኑም እንኳን …"
📒الدروس العلمية من الدروس البازية ( 22/8 )
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛