Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
ፈገግ ያስባለኝን ታሪክ ላውራላችሁ...!
ትረካውን የምትተርከው አንዲት እህት ናት
እንዲህ ትላለች
ሁለት ልጆች አሉኝ አንዱ አብዱራህማን ሲባል አንዱ ደግሞ ዩሱፍ ይባላል
ታላቁ ልጄ አብዱራህማን ሲሆን ኢማም ሆኖ በብዛት ሰላት የሚያሰግደዉም እሱ ነዉ።
ከዩሱፍ ጋር ተጣልቶ በሚኳረፉበት ጊዜ... አብዱራህማን ሲያሰግድ የሚያዘወትራት አንዲት አንቀፅ አለች።
እሷም👇👇
[اقْتُلُوا يُوسُفَ أَوِ اطْرَحُوهُ أَرْضًا ]
«ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡
https://t.me/tolehaahmed