Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
╰🌸🍃╮
ሞተዋል … ነገር ግን !!!
▪️ሸይኽ አልኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ የሞቱት ላጤ ሁነው ነው ። አንድም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልተውም ነበር ። ነገር ግን ዱዓ የምታደርግላቸው ሳሊህ ኡማ ጥለው አልፈዋል !
▪️ኢማም አን-ነወዊም ረሂመሁላህ የሞቱት ላጤ ሁነው ነው ። እሳቸውም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልነበራቸውም ። ነገር ግን በዘመናችን ያለ አንድ እውቀት ፈላጊ ሙስሊም አርበዒን አን-ነወዊያን የማያውቅ የለም !
▪️ታላቁ ሙፈሲር አል ኢማም አጠበሪ ረሂመሁላህ በተመሳሳይ ሳያገቡ ነበር የሞቱት… ነገር ግን ማንም ሙስሊም ሊብቃቃበት የማይችል ትልቅ ሀብትን አውርሰው አልፈዋል !
▪️ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ …
📖 አዝ-ዘሀቢ ስለሳቸው ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦
" ኢማሙ ማሊክ ተመተዋል ፣ ተገርፈዋል… ከመገረፋቸውም የተነሳ ራሳቸውን ስተው ነበር ። እኔም በአላህ ተስፋ የማደርገው በተገረፉት እያንዳንዷ ግርፋት ልክ በጀነት ላይ ደረጃቸውን ከፍ እንዲያደርግላቸው ነው "
⇢ ኢማሙ ማሊክ ሞተዋል ነገር ግን ስራቸው ቀርቷል !
▪️ እስኪ ወደ ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁላህ እንምጣ…
የታሉ እስኪ አስረው ሲገርፏቸው የነበሩት ሰዎች !? … ሁላቸውም ሲጠፉ የኢማም አህመድ እውቀትና ታሪክ ግን እስከዛሬ ድረስ አልተረሱም !
▪️እሺ የታሉ እነዚያ ኢማም አልቡኻሪን ተጣልተውና አስቸግረው ከሀገራቸው ያባረሯቸው ?? እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ስደተኛ ያደረጓቸው ሰዎች የታሉ !? … የኢማም አልቡኻሪ ዝና የማያውቅ ሙስሊም የለም
" ቡኻሪ ዘግቦታል " ሳይሰማበት የሚያልፍ አንድም ሚንበር የለም !
▫️ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ተብለው ነበር ፦
እንዴት በእነዚያ ሲበድሏችሁና ሲቀጥፋበችሁ በነበሩ ሰዎች ላይ ዱዓ አታደርጉባቸውም ???
እኚህ ታላቅ ኢማም እንዲህ ብለው መለሱላቸው ፦
" ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ ( ሀውድ ላይ እስክታገኙን ድረስ ታገሱ) "
📚السير للذهبي 12/461
*قد مات قوم وما ماتت مكارمهم*
* وعاش قوم وهم في الناس أموات *
✨ አላህ የቅን መንገድ መሪ የነበሩትና የኡማችን ብርሀን ለሆኑት ኢማሞቻችን ይዘንላቸው … እኛንም ፈለጋቸውን ተከታይ ያደርገን !
✍ ቢንት አብደላህ
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛